Telegram Group & Telegram Channel
ኮንጎ እና ሩዋንዳ ለረዥም ጊዜ ሲጠበቅ የነበረውን የሰላም ስምምነት በዋሽንግተን ተፈራረሙ!

ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እና ሩዋንዳ ለአስርት ዓመታት የዘለቀውን አስከፊ ግጭት ለማስቆም የሚያስችል የሰላም ስምምነት በዋሽንግተን ተፈራረሙ።በአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አማካኝነት የተፈረመው ይህ የሰላም ስምምነት አሜሪካ ከኮንጎ ብርቅዬ ማዕድናት ተጠቃሚ እንድትሆን ሊያደርጋት እንደሚችል ተገልጿል።

በሁለቱ ጎረቤት አገራት የተደረሰው የሰላም ስምምነት በምስራቅ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊከ ኮንጎ የሚዋጉ ታጣቂ ቡድኖች "ውጊያ ማቆም፣ ትጥቅ መፍታት እና ተዋጊዎችን ወደ መደበኛ ሕይወት መመለስን ያለመ" ነው።ስምምነቱን በተመለከተ ዝርዝር መረጃዎች አልወጡም።

በቀጠናው አሸማጋይነት የተጀመሩ የሰላም ስምምነቶች ከዚህ ቀደም ቢከሽፉም የአሜሪካ እና የኮንጎ መሪዎች ስምምነቱን ከአሁኑ "ትልቅ ድል" ሲሉ አሞካሽተውታል።"ዛሬ ግጭቱ እና ውድመቱ ተቋጭቷል።መላው ቀጠና አዲስ የተስፋ እና የእድል ምዕራፍ ጀምሯል" ሲሉ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አርብ ዕለት ተናግረዋል።

ትራምፕ፤ ምክትል ፕሬዚዳንታቻው ጄዲ ቫንስ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትራቸው ማርኮ ሩቢዮ እንዲሁም ከዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እና ሩዋንዳ የተውጣጡ ልዑካን በተገኙበት ቢሯቸው በሰጡት መግለጫ የሰላም ስምምነቱን "አስደናቂ ድል" ብለውታል።ስምምነቱ የተፈረመው በአገራቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አማካኝነት በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቢሮ ነው።

ትራምፕ ከዚያ በኋላ በስምምነቱ ላይ ፊርማቸውን ባኖሩበት ወቅት "ትልቅ ስኬት ነው" ብለዋል።የኮንጎ ፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤትም "ለፕሬዚዳንት ፌሊክስ ቲሺሴኪዲ በ30 ዓመት ከታዩት የበለጠ ሌላ ዲፕሎማሲያዊ ስኬት " ሲል የሰላም ስምምነቱ ከመፈረሙ በፊት መግለጫ አውጥቷል።

ምንም እንኳን ቀኑ ባይገለጽም የኮንጎው ፕሬዚዳንት ፌሊክስ ቲሺሴኪዲ እና የሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ወደ ዋሽንግተን አቅንተው ከትራምፕ ጋር እንደሚገናኙ ተነግሯል።በሁለቱ አገራት መካከል ያለው ውጥረት በተባባሰበት ወቅት ኳታር ይህንን ለማርገብ ከጥቂት ወራት በፊት የሽምግልና ጥረት መጀመሯን ስለ ድርድሩ የሚያውቁ ዲፕሎማት ተናግረዋል።

Via BBC
@YeneTube @FikerAssefa

tg-me.com/yenetube/54873
Create:
Last Update:

BY YeneTube

Warning: Undefined variable $i in /var/www/tg-me/post.php on line 283

Share with your friend now:
tg-me.com/yenetube/54873

View MORE
Open in Telegram

YeneTube Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

How to Invest in Bitcoin?

Like a stock, you can buy and hold Bitcoin as an investment. You can even now do so in special retirement accounts called Bitcoin IRAs. No matter where you choose to hold your Bitcoin, people’s philosophies on how to invest it vary: Some buy and hold long term, some buy and aim to sell after a price rally, and others bet on its price decreasing. Bitcoin’s price over time has experienced big price swings, going as low as $5,165 and as high as $28,990 in 2020 alone. “I think in some places, people might be using Bitcoin to pay for things, but the truth is that it’s an asset that looks like it’s going to be increasing in value relatively quickly for some time,” Marquez says. “So why would you sell something that’s going to be worth so much more next year than it is today? The majority of people that hold it are long-term investors.”

Can I mute a Telegram group?

In recent times, Telegram has gained a lot of popularity because of the controversy over WhatsApp’s new privacy policy. In January 2021, Telegram was the most downloaded app worldwide and crossed 500 million monthly active users. And with so many active users on the app, people might get messages in bulk from a group or a channel that can be a little irritating. So to get rid of the same, you can mute groups, chats, and channels on Telegram just like WhatsApp. You can mute notifications for one hour, eight hours, or two days, or you can disable notifications forever.

YeneTube from us

Telegram YeneTube
FROM USA