Telegram Group & Telegram Channel
ናኦሚ ግርማ የአለም ሪከርድ ልትሰብር ነው !

በአውሮፓ የሚገኙ ታላላቅ ቡድኖች ከኢትዮጵያውያን ቤተሰቦች የተገኘችውን እግር ኳስ ተጨዋች ናኦሚ ግርማ ለማስፈረም ከፍተኛ ፉክክር ላይ መሆናቸው ተገልጿል።

ናኦሚ ግርማን ከአሜሪካው ክለብ ሳን ዲያጎ ዌቭ ለማስፈረም ባለፉት ቀናት ቼልሲ እና አርሰናል ከፍተኛ ፉክክር ሲያደርጉ ነበር።

ትላንት ምሽት የፈረንሳዩ ክለብ ሊዮን ወደ ዝውውሩ በመግባት ለተጨዋቿ ዝውውር የአለም ሪከርድ የሆነ 1️⃣ ሚልዮን ዶላር ማቅረቡን ዘ አትሌቲክ አስነብቧል።

ሳን ዲያጎ ዌቭ የሊዮን ጥያቄ የሚቀበሉ ከሆነ ናኦሚ ግርማ በከፍተኛ ዋጋ የተዘዋወረች የአለማችን ውድ ሴት እግርኳስ ተጨዋች በመሆን አዲስ ሪከርድ ትይዛለች።

ናኦሚ ግርማ የ 2023 የአሜሪካ የአመቱ ምርጥ ሴት ተጨዋች በመባል ማሸነፏ የሚታወስ ሲሆን ሽልማቱን የተቀበለች የመጀመሪያዋ ተከላካይም ሆና ነበር።

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

tg-me.com/tikvahethsport/63054
Create:
Last Update:

BY TIKVAH-SPORT

Share with your friend now:
tg-me.com/tikvahethsport/63054

View MORE
Open in Telegram

TIKVAH SPORT Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Unlimited members in Telegram group now

Telegram has made it easier for its users to communicate, as it has introduced a feature that allows more than 200,000 users in a group chat. However, if the users in a group chat move past 200,000, it changes into "Broadcast Group", but the feature comes with a restriction. Groups with close to 200k members can be converted to a Broadcast Group that allows unlimited members. Only admins can post in Broadcast Groups, but everyone can read along and participate in group Voice Chats," Telegram added.

How To Find Channels On Telegram?

There are multiple ways you can search for Telegram channels. One of the methods is really logical and you should all know it by now. We’re talking about using Telegram’s native search option. Make sure to download Telegram from the official website or update it to the latest version, using this link. Once you’ve installed Telegram, you can simply open the app and use the search bar. Tap on the magnifier icon and search for a channel that might interest you (e.g. Marvel comics). Even though this is the easiest method for searching Telegram channels, it isn’t the best one. This method is limited because it shows you only a couple of results per search.

TIKVAH SPORT from us

Telegram TIKVAH-SPORT
FROM USA