Telegram Group & Telegram Channel
TIKVAH-SPORT
ናፖሊ ከወሳኝ ተጨዋቹ ጋር ሊለያይ ነው ! የጣልያን ሴርያው ክለብ ናፖሊ ከጆርጂያዊው የፊት መስመር ተጨዋች ጋር ቅቫራስኬሊያ ጋር ለመለያየት መቃረቡን አሰልጣኝ አንቶኒዮ ኮንቴ ተናግረዋል። የ 23ዓመቱ ተጨዋች ቅቫራስኬሊያ ናፖሊን መልቀቅ እንደሚፈልግ በይፋ ማሳወቁን አሰልጣኝ አንቶኒዮ ኮንቴ አረጋግጠዋል። አሰልጣኝ አንቶኒዮ ኮንቴ በሰጡት አስተያየትም በክለቡ ያላቸውን የወደፊት እቅድ በማሳየት ሀሳቡን…
ፒኤስጂ ተጨዋች ለማስፈረም ተቃርቧል !

የፈረንሳዩ ክለብ ፒኤስጂ የናፖሊውን የፊት መስመር ተጨዋች ቅቫራትኬሊያ ለማስፈረም መቃረባቸው ተገልጿል።

ፒኤስጂ ከጆርጂያዊው የፊት መስመር ተጨዋች ቅቫራትኬሊያ ጋር በግል ከስምምነት መድረሳቸው ተነግሯል።

አሁን ላይ ፒኤስጂ በተጨዋቹ የዝውውር ሒሳብ ዙሪያ ከናፖሊ ጋር ለስምምነት መቅረባቸው በመዘገብ ላይ ይገኛል።

ናፖሊን መልቀቅ እንደሚፈልግ ያሳወቀው ቅቫራትኬሊያ በፒኤሴጂ ቤት የአምስት አመት ውል ለመፈረም ከስምምነት ደርሷል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe



tg-me.com/tikvahethsport/62915
Create:
Last Update:

ፒኤስጂ ተጨዋች ለማስፈረም ተቃርቧል !

የፈረንሳዩ ክለብ ፒኤስጂ የናፖሊውን የፊት መስመር ተጨዋች ቅቫራትኬሊያ ለማስፈረም መቃረባቸው ተገልጿል።

ፒኤስጂ ከጆርጂያዊው የፊት መስመር ተጨዋች ቅቫራትኬሊያ ጋር በግል ከስምምነት መድረሳቸው ተነግሯል።

አሁን ላይ ፒኤስጂ በተጨዋቹ የዝውውር ሒሳብ ዙሪያ ከናፖሊ ጋር ለስምምነት መቅረባቸው በመዘገብ ላይ ይገኛል።

ናፖሊን መልቀቅ እንደሚፈልግ ያሳወቀው ቅቫራትኬሊያ በፒኤሴጂ ቤት የአምስት አመት ውል ለመፈረም ከስምምነት ደርሷል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

BY TIKVAH-SPORT





Share with your friend now:
tg-me.com/tikvahethsport/62915

View MORE
Open in Telegram


TIKVAH SPORT Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Newly uncovered hack campaign in Telegram

The campaign, which security firm Check Point has named Rampant Kitten, comprises two main components, one for Windows and the other for Android. Rampant Kitten’s objective is to steal Telegram messages, passwords, and two-factor authentication codes sent by SMS and then also take screenshots and record sounds within earshot of an infected phone, the researchers said in a post published on Friday.

That growth environment will include rising inflation and interest rates. Those upward shifts naturally accompany healthy growth periods as the demand for resources, products and services rise. Importantly, the Federal Reserve has laid out the rationale for not interfering with that natural growth transition.It's not exactly a fad, but there is a widespread willingness to pay up for a growth story. Classic fundamental analysis takes a back seat. Even negative earnings are ignored. In fact, positive earnings seem to be a limiting measure, producing the question, "Is that all you've got?" The preference is a vision of untold riches when the exciting story plays out as expected.

TIKVAH SPORT from us


Telegram TIKVAH-SPORT
FROM USA