Telegram Group & Telegram Channel
ማድሪድ በጥር ተጨዋች ያስፈርማል ?

ሪያል ማድሪድ በጥር የተጨዋቾች የዝውውር መስኮት በገበያው የነቃ ተሳትፎ ያደርጋሉ ተብሎ እንደማይጠበቅ ተገልጿል።

ሎስ ብላንኮዎቹ በጥር ወር ሊያስፈርሙ የሚችሉት ሊቨርፑል ለመሸጥ ፍቃደኛ ከሆነ አሌክሳንደር አርኖልድን ብቻ መሆኑን ዘ አትሌቲክ አስነብቧል።

ከዚህ ውጪ ሪያል ማድሪድ በጥር አዲስ ተጨዋች ወደ ቡድኑ ይቀላቀላል ተብሎ እንደማይጠበቅ ተነግሯል።

አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ የተከላካይ ክፍሉ እንዲጠናከር ጥያቄ ቢያቀርቡም ፕሬዝዳንት ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ በጥር ማስፈረም አለመፈለጋቸው ተነግሯል።

ሪያል ማድሪድ ከዚህ በፊት ከላፖርቴ እና ቪክቶር ሬስ ጋር ስማቸው ቢያያዝም ላፖርቴን በውድነቱ ቪክቶር ሬስን በችሎታው በመጠራጠር ከዝውውሩ መውጣታቸው ተዘግቧል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

tg-me.com/tikvahethsport/62911
Create:
Last Update:

BY TIKVAH-SPORT

Share with your friend now:
tg-me.com/tikvahethsport/62911

View MORE
Open in Telegram

TIKVAH SPORT Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

To pay the bills, Mr. Durov is issuing investors $1 billion to $1.5 billion of company debt, with the promise of discounted equity if the company eventually goes public, the people briefed on the plans said. He has also announced plans to start selling ads in public Telegram channels as soon as later this year, as well as offering other premium services for businesses and users.

TIKVAH SPORT from us

Telegram TIKVAH-SPORT
FROM USA