Notice: file_put_contents(): Write of 8455 bytes failed with errno=28 No space left on device in /var/www/tg-me/post.php on line 50
TIKVAH-SPORT | Telegram Webview: tikvahethsport/62905 -
Telegram Group & Telegram Channel
“ አስቸጋሪ ጨዋታ ነው የሚጠብቀን “ ጋርዲዮላ

የማንችስተር ሲቲው ዋና አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ቡድናቸው ነገ ከብሬንትፎርድ ጋር ጠንካራ ግጥሚያ እንደሚጠብቀው ገልጸዋል።

“ ነገ በጣም አስቸጋሪ ጨዋታ አለን “ ያሉት ጋርዲዮላ “ ከቶማስ ፍራንክ ጋር የሚደረግ ጨዋታ ሁልጊዜም ብዙ ችግሮች ይኖሩታል “ ሲሉ ተደምጠዋል።

ፔፕ ጋርዲዮላ አክለውም ብሬንትፎርድን “ እጅግ በጣም ምርጥ ቡድን “ ሲሉ ገልጸዋቸዋል።

ስለ ዝውውር ጥያቄ የቀረበላቸው ፔፕ ጋርዲዮላ “ አላውቅም ፤ ስለ ዝውውር ምንም የማውቀው ነገር የለም “ ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል።

“ እኔ  የምፈልገው ሁሉም ተጨዋቾቼ እንዲመለሱ ነው እነሱ ከተመለሱ ወደ ዝውውር ገበያው መውጣት አይጠበቅብንም “ ሲሉ ጋርዲዮላ ተናግረዋል።

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

tg-me.com/tikvahethsport/62905
Create:
Last Update:

BY TIKVAH-SPORT

Share with your friend now:
tg-me.com/tikvahethsport/62905

View MORE
Open in Telegram

TIKVAH SPORT Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

The Singapore stock market has alternated between positive and negative finishes through the last five trading days since the end of the two-day winning streak in which it had added more than a dozen points or 0.4 percent. The Straits Times Index now sits just above the 3,060-point plateau and it's likely to see a narrow trading range on Monday.

Can I mute a Telegram group?

In recent times, Telegram has gained a lot of popularity because of the controversy over WhatsApp’s new privacy policy. In January 2021, Telegram was the most downloaded app worldwide and crossed 500 million monthly active users. And with so many active users on the app, people might get messages in bulk from a group or a channel that can be a little irritating. So to get rid of the same, you can mute groups, chats, and channels on Telegram just like WhatsApp. You can mute notifications for one hour, eight hours, or two days, or you can disable notifications forever.

TIKVAH SPORT from us

Telegram TIKVAH-SPORT
FROM USA