ናይጄሪያዊው ተጨዋች በሴሪ ቢ ምን ገጠመው ?
ናይጄሪያዊው የሳምፕዶሪያ አማካይ ኤቤኔዘር አኪንሳንሚሮ ቡድኑ ትላንት ከብሬሽያ በነበረው የጣሊያን ሴሪ ቢ ጨዋታ የዘረኝነት ጥቃት ደርሶበት ነበር።
ከኢንተር ሚላን በውሰት ለሳምፕዶሪያ እየተጫወተ የሚገኘው ተጨዋቹ ጥቃቱ ሲያጋጥመው ለዳኛው አሳውቆ እንደነበር ተገልጿል።
ይህንንም ተከትሎ ተጨዋቹ ሳምፕዶሪያ የመሪነት ግብ ባስቆጠረበት ወቅት ጥቃት ሲያደርሱበት በነበሩ የብሬሽያ ደጋፊዎች ፊት ያሳየው ምላሽ አነጋጋሪ ሆኗል።
ተጨዋቹ በደጋፊዎቹ ፊት በመሄድ ሊያሸማቅቁት የሞከሩበትን ዝንጀሮ የሚያሳየውን እንቅስቃሴ በፊታቸው በማድረግ ምላሽ ሰጥቷል።
ይህንንም ተከትሎ ተጨዋቹ ባሳየው እንቅስቃሴ ምክንያት ዳኛው የማስጠንቀቂያ ካርድ ያስመለከቱት ሲሆን ከክስተቱ በኋላም ተቀይሮ እንዲወጣ ሆኗል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

tg-me.com/tikvahethsport/62903
Create:
Last Update:

BY TIKVAH-SPORT

Share with your friend now:
tg-me.com/tikvahethsport/62903