tg-me.com/tikvahethsport/62746
Create:
Last Update:
Last Update:
አልታይ ባይንዲር በአርሰናል ጨዋታ ይሰለፋል !
ማንችስተር ዩናይትድ በእሁዱ የአርሰናል ጨዋታ የግብ ጠባቂ ለውጥ እንደሚያደርግ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ተናግረዋል።
በጨዋታው ቀያዮቹ ሴጣኖች ቱርካዊውን የቡድኑ ቁጥር ሁለት ግብ ጠባቂ አልታይ ባይንዲር በግብ ዘብነት እንደሚጠቀሙ አሰልጣኙ አሳውቀዋል።
ማንችስተር ዩናይትድ እሁድ ምሽት 12:00 ከአርሰናል ጋር በኤምሬትስ ስታዲየም የኤፌ ካፕ ጨዋታውን የሚያደርግ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
BY TIKVAH-SPORT

Share with your friend now:
tg-me.com/tikvahethsport/62746