ማንችስተር ዩናይትድ ነጥብ ተጋርቷል !
በአስራ ሁለተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ መርሐ ግብር ማንችስተር ዩናይትድ ከኢፕስዊች ታውን ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
የማንችስተር ዩናይትድን ግብ ማርከስ ራሽፎርድ ሲያስቆጥር ሁቺንሰን የኢፕስዊችን የአቻነት ግብ ከመረብ አሳርፏል።
ማርከስ ራሽፎርድ ከስምንት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ግብ አስቆጣሪነቱ መመለስ ችሏል።
ቀያዮቹ ሴጣኖች በውድድር አመቱ ካደረጓቸው አስራ ሁለት ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻሉት አራቱን ነው በአራቱ ተሸንፈው በአራቱ ነጥብ ተጋርተዋል።
የቡድኖቹ ደረጃ ምን ይመስላል ?
1⃣2⃣ ማንችስተር ዩናይትድ - 16 ነጥብ
1⃣8⃣ ኢፕስዊች - 9 ነጥብ
ቀጣይ ጨዋታ ?
ቅዳሜ - ኖቲንግሀም ፎረስት ከ ኢፕስዊች
እሁድ - ማንችስተር ዩናይትድ ከ ኤቨርተን
@Tikvahethsport @kidusyoftahe

tg-me.com/tikvahethsport/60914
Create:
Last Update:

BY TIKVAH-SPORT

Share with your friend now:
tg-me.com/tikvahethsport/60914