Notice: file_put_contents(): Write of 8394 bytes failed with errno=28 No space left on device in /var/www/tg-me/post.php on line 50
TIKVAH-SPORT | Telegram Webview: tikvahethsport/60151 -
Telegram Group & Telegram Channel
ኤዱ ጋስፐር ከአርሰናል ጋር ሊለያዩ ነው !

የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ብሬዚላዊ ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ኤዱ ጋስፐር ከክለቡ ጋር ሊለያዩ ማሰባቸውን ዴይሊ ሜል በዘገባው አስነብቧል።

ከአምስት አመታት በፊት መድፈኞቹን የተቀላቀሉት ኤዱ ጋስፐር በሚኬል አርቴታ እየተመራ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ በቀረበው የአርሰናል ቡድን ግንባታ ውስጥ ትልቅ ድርሻ እንዳላቸው ይነገራል።

ስፖርቲንግ ዳይሬክተሩ ማርቲን ኦዴጋርድ እና ዴክላን ራይስን ለአርሰናል በማስፈረሙ ሂደት ውስጥ ትልቅ ስራን የሰሩ ናቸው።

ኤዱ ጋስፐር በምን ምክንያት ከክለቡ ጋር እንደሚለያዩ አሁን ላይ በግልጽ የተባለ ነገር ባይኖርም የራሳቸው ውሳኔ መሆኑን ዴይሊ ሜል ዘግቧል።

@Tikvahethsport      @kidusyoftahe

tg-me.com/tikvahethsport/60151
Create:
Last Update:

BY TIKVAH-SPORT

Share with your friend now:
tg-me.com/tikvahethsport/60151

View MORE
Open in Telegram

TIKVAH SPORT Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

How Does Bitcoin Mining Work?

Bitcoin mining is the process of adding new transactions to the Bitcoin blockchain. It’s a tough job. People who choose to mine Bitcoin use a process called proof of work, deploying computers in a race to solve mathematical puzzles that verify transactions.To entice miners to keep racing to solve the puzzles and support the overall system, the Bitcoin code rewards miners with new Bitcoins. “This is how new coins are created” and new transactions are added to the blockchain, says Okoro.

TIKVAH SPORT from us

Telegram TIKVAH-SPORT
FROM USA