ማንችስተር ዩናይትድ እና ቼልሲ ነጥብ ተጋሩ !
በአስረኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ መርሐ ግብር ማንችስተር ዩናይትድ ከቼልሲ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
የማንችስተር ዩናይትድን ግብ ብሩኖ ፈርናንዴዝ (በፍ.ቅ.ም) ሲያስቆጥር የቼልሲን የአቻነት ግብ ሞይሰስ ካይሴዶ ከመረብ አሳርፏል።
ፖርቹጋላዊው ተጨዋች ብሩኖ ፈርናንዴዝ ከአስራ ሁለት የሊጉ ጨዋታዎች በኋላ የመጀመሪያ ግብ ማስቆጠር ችሏል።
ቼልሲዎች ባለፉት አስራ አንድ አመታት ወደ ኦልድትራፎርድ ስታዲየም አቅንተው ድል ማድረግ አልቻሉም።
የደረጃ ሰንጠረዡ ምን ይመስላል ?
4⃣ ቼልሲ - 18 ነጥብ
1⃣3⃣ ማንችስተር ዩናይትድ - 12 ነጥብ
ቀጣይ ጨዋታ ?
እሁድ - ማንችስተር ዩናይትድ ከ ሌስተር ሲቲ
እሁድ - ቼልሲ ከ አርሰናል
@Tikvahethsport @kidusyoftahe

tg-me.com/tikvahethsport/60139
Create:
Last Update:

BY TIKVAH-SPORT

Share with your friend now:
tg-me.com/tikvahethsport/60139