ባየር ሙኒክ ድል አድርጓል !
በጀርመን ቡንደስሊጋ አስረኛ ሳምንት መርሐ ግብር ባየር ሙኒክ ከዩኒየን በርሊን ያደረጉትን ጨዋታ 3ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል።
የባየር ሙኒክን የማሸነፊያ ግቦች ሀሪ ኬን (2x) እና ኪንግስሊ ኮማን ከመረብ አሳርፈዋል።
እንግሊዛዊው ተጨዋች ሀሪ ኬን በውድድር ዘመን ያስቆጠራቸውን ግቦች አስራ ሰባት ማድረስ ችሏል።
የደረጃ ሰንጠረዡ ምን ይመስላል ?
1⃣ ባየር ሙኒክ - 23 ነጥብ
6⃣ ዩኒየን በርሊንግ - 15 ነጥብ
ቀጣይ ጨዋታ ?
አርብ - ዩኒየን በርሊን ከ ፍሬቡርግ
ቅዳሜ - ሴንት ፓውሊ ከ ባየር ሙኒክ
*የሌሎች ጨዋታዎች ውጤት ከላይ በምስሉ ተያይዟል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe

tg-me.com/tikvahethsport/60065
Create:
Last Update:

BY TIKVAH-SPORT

Share with your friend now:
tg-me.com/tikvahethsport/60065