Telegram Group & Telegram Channel
TIKVAH-SPORT
ብራዚል ስብስቧን ይፋ አድርጋለች ! የብራዚል ብሔራዊ ቡድን በቀጣይ ላለበት የ 2026 አለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች  የሚጠቀመውን የቡድን ስብስብ ይፋ አድርጓል። ብሔራዊ ቡድኑ ለ 23 ተጨዋቾች ጥሪ ሲያደርግ ኔይማር ፣ ጋብሬል ጄሱስ ፣ ኤንድሪክ ፣ ካሴሚሮ እና ሪቻርልሰን በስብስቡ ሳይካተቱ ቀርተዋል። የሪያል ማድሪዱ የፊት መስመር ተጨዋች ቪንሰስ ጁኒየር ወደ ስብስቡ ተመልሷል። የኖቲንግሀም…
" ኔይማርን ያልጠራነው ለእሱ በማሰብ ነው " ዶሪቫል ጁኒየር

የብራዚል ብሔራዊ ቡድን በቀጣይ ለሚያደርጋቸው የአለም ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች ስብስቡን ሲያሳውቅ ከጉዳት ለተመለሰው ኔይማር ጥሪ አላደረገም።

የብሔራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ዶኒቫል ጁኒየር ኔይማር በስብስባቸው ውስጥ ያልተካተተው ለተጨዋቹ ጥቅም በማሰብ መሆኑን አስረድተዋል።

" የጉዳት ሁኔታውን በቅርበት ተከታትለናል " ያሉት አሰልጣኙ " አሁን ላይ እንዳገገመ እናውቃለን ነገር ግን አሁንም ጊዜ ያስፈልገዋል በስብስባችን ያላካተትነው ለእሱ ጥቅም በማሰብ ነው።" ብለዋል።

አሰልጣኙ አክለውም ኔይማር በብሔራዊ ቡድኑ ስብስብ መካተት ፈልጎ እንደነበር በመግለፅ " ነገር ግን ክለቡን ስለምናከብር ይሄን ወስነናል ።" በማለት ተናግረዋል።

" ኔይማር ለጨዋታ ብቁ ሲሆን እንፈልገዋለን እሱ አስፈላጊ ተጨዋቻችን ነው በቀጣዩ የቡድን ምርጫችንም የሚካተት ይሆናል።" ዶኒቫል ጁኒየር

@Tikvahethsport       @kidusyoftahe

tg-me.com/tikvahethsport/60019
Create:
Last Update:

BY TIKVAH-SPORT

Share with your friend now:
tg-me.com/tikvahethsport/60019

View MORE
Open in Telegram

TIKVAH SPORT Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Importantly, that investor viewpoint is not new. It cycles in when conditions are right (and vice versa). It also brings the ineffective warnings of an overpriced market with it.Looking toward a good 2022 stock market, there is no apparent reason to expect these issues to change.

Pinterest (PINS) Stock Sinks As Market Gains

Pinterest (PINS) closed at $71.75 in the latest trading session, marking a -0.18% move from the prior day. This change lagged the S&P 500's daily gain of 0.1%. Meanwhile, the Dow gained 0.9%, and the Nasdaq, a tech-heavy index, lost 0.59%. Heading into today, shares of the digital pinboard and shopping tool company had lost 17.41% over the past month, lagging the Computer and Technology sector's loss of 5.38% and the S&P 500's gain of 0.71% in that time. Investors will be hoping for strength from PINS as it approaches its next earnings release. The company is expected to report EPS of $0.07, up 170% from the prior-year quarter. Our most recent consensus estimate is calling for quarterly revenue of $467.87 million, up 72.05% from the year-ago period.

TIKVAH SPORT from us

Telegram TIKVAH-SPORT
FROM USA