Telegram Group & Telegram Channel
TIKVAH-SPORT
የማድሪድ እና ቫሌንሽያ ጨዋታ ተራዘመ ! ሪያል ማድሪድ የፊታችን ቅዳሜ ከቫሌንሽያ ጋር ሊያደርጉ የነበረው የስፔን ላሊጋ መርሐ ግብር መራዘሙን አወዳዳሪው አካል በይፋ አስታውቋል። ጨዋታው የተራዘመው በስፔን ቫሌንሽያ በተከሰተው አስከፊ የአውሎ ነፋስ እና ጎርፍ ምክንያት መሆኑ ተገልጿል። ቫሌንሽያ ጨዋታው እንዲራዘምላቸው ለላሊጋው ጥያቄ ማቅረባቸው ሲገለፅ ሪያል ማድሪድ በበኩሉ ውሳኔውን መቀበላቸው…
ሪያል ማድሪድ ለተጎጂዎች ድጋፍ አድርጓል !

ሪያል ማድሪድ በስፔን ቫሌንሽያ በደረሰው አስከፊ የአውሎ ነፋስ እና ጎርፍ አደጋ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ተጎጂዎች ድጋፍ ማድረጉ ተገልጿል።

ሎስ ብላንኮዎቹ ለተጎጂዎች የአንድ ሚልዮን ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ ማድረጋቸውን በይፋ አስታውቀዋል።

በተፈጥሮ አደጋው ምክንያት የፊታችን ቅዳሜ ሪያል ማድሪድ ከቫሌንሽያ ጋር ሊያደርጉት የነበረው ጨዋታ ለሌላ ጊዜ መራዘሙ አይዘነጋም።

በተከሰተው አደጋ ምክንያት ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከመቶ ማለፉን የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን አስነብበዋል።

@tikvahethsport      @kidusyoftahe



tg-me.com/tikvahethsport/59981
Create:
Last Update:

ሪያል ማድሪድ ለተጎጂዎች ድጋፍ አድርጓል !

ሪያል ማድሪድ በስፔን ቫሌንሽያ በደረሰው አስከፊ የአውሎ ነፋስ እና ጎርፍ አደጋ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ተጎጂዎች ድጋፍ ማድረጉ ተገልጿል።

ሎስ ብላንኮዎቹ ለተጎጂዎች የአንድ ሚልዮን ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ ማድረጋቸውን በይፋ አስታውቀዋል።

በተፈጥሮ አደጋው ምክንያት የፊታችን ቅዳሜ ሪያል ማድሪድ ከቫሌንሽያ ጋር ሊያደርጉት የነበረው ጨዋታ ለሌላ ጊዜ መራዘሙ አይዘነጋም።

በተከሰተው አደጋ ምክንያት ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከመቶ ማለፉን የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን አስነብበዋል።

@tikvahethsport      @kidusyoftahe

BY TIKVAH-SPORT





Share with your friend now:
tg-me.com/tikvahethsport/59981

View MORE
Open in Telegram


TIKVAH SPORT Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

What is Telegram Possible Future Strategies?

Cryptoassets enthusiasts use this application for their trade activities, and they may make donations for this cause.If somehow Telegram do run out of money to sustain themselves they will probably introduce some features that will not hinder the rudimentary principle of Telegram but provide users with enhanced and enriched experience. This could be similar to features where characters can be customized in a game which directly do not affect the in-game strategies but add to the experience.

The lead from Wall Street offers little clarity as the major averages opened lower on Friday and then bounced back and forth across the unchanged line, finally finishing mixed and little changed.The Dow added 33.18 points or 0.10 percent to finish at 34,798.00, while the NASDAQ eased 4.54 points or 0.03 percent to close at 15,047.70 and the S&P 500 rose 6.50 points or 0.15 percent to end at 4,455.48. For the week, the Dow rose 0.6 percent, the NASDAQ added 0.1 percent and the S&P gained 0.5 percent.The lackluster performance on Wall Street came on uncertainty about the outlook for the markets following recent volatility.

TIKVAH SPORT from us


Telegram TIKVAH-SPORT
FROM USA