Telegram Group & Telegram Channel
አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ዩናይትድን መቼ ይረከባሉ ?

ማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪምን ለመቅጠር በውል ማፍረሻ ክፍያ ዙሪያ ከስፖርቲንግ ሊስበን ጋር ከስምምነት መድረሳቸው ተገልጿል።

ቀያዮቹ ሴጣኖች ለአሰልጣኙ ውል ማፍረሻ 11 ሚልዮን ዩሮ ለመክፈል ከስምምነት መድረሳቸውን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።

ስፖርቲንግ ሊስበን አሰልጣኙ በቀጣይ ከማንችስተር ሲቲ እና ብራጋ ጋር ላለባቸው ወሳኝ ጨዋታ እንዲቆዩላቸው መጠየቃቸው ተገልጿል።

ማንችስተር ዩናይትድ በበኩሉ የስፖርቲንግ ሊስበንን ጥያቄ መቀበላቸው ሲገለፅ አሰልጣኙ ከብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ በኋላ ቀያዮቹን ሴጣኖች እንደሚረከቡ ተነግሯል።

ዩናይትድ አሰልጣኙ በብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ እረፍት ስራቸውን እንዲጀምሩ 1 ሚልዮን ዩሮ እንደሚከፍሉ ሲገለፅ ክለቡ አሰልጣኙን ሰላሳ ቀናት ሳይጠብቁ ለመልቀቅ 5 ሚልዮን ዩሮ መጠየቁ ተነግሯል።

በተጨማሪም ቀያዮቹ ሴጣኖች ለአሰልጣኝ ቡድን አባላት ተጨማሪ የካሳ ክፍያ ለስፖርቲንግ ሊስበን እንደሚከፍሉ ተዘግቧል።

አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም በቀጣይ ማንችስተር ዩናይትድ ከኢፕስዊች ታውን ጋር በሚያደርገው ጨዋታ የመጀመሪያ ጨዋታቸውን የሚመሩ ይሆናል።

ማንችስተር ዩናይትድ በቀጣይ

- ከ ቼልሲ
-  " POA "
- ሌስተር ሲቲ ጋር የሚያደርጋቸውን ጨዋታዎች በአሰልጣኝ ሩድ ቫን ኔስትሮይ የሚመራ ይሆናል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

tg-me.com/tikvahethsport/59964
Create:
Last Update:

BY TIKVAH-SPORT

Share with your friend now:
tg-me.com/tikvahethsport/59964

View MORE
Open in Telegram

TIKVAH SPORT Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

What Is Bitcoin?

Bitcoin is a decentralized digital currency that you can buy, sell and exchange directly, without an intermediary like a bank. Bitcoin’s creator, Satoshi Nakamoto, originally described the need for “an electronic payment system based on cryptographic proof instead of trust.” Each and every Bitcoin transaction that’s ever been made exists on a public ledger accessible to everyone, making transactions hard to reverse and difficult to fake. That’s by design: Core to their decentralized nature, Bitcoins aren’t backed by the government or any issuing institution, and there’s nothing to guarantee their value besides the proof baked in the heart of the system. “The reason why it’s worth money is simply because we, as people, decided it has value—same as gold,” says Anton Mozgovoy, co-founder & CEO of digital financial service company Holyheld.

How To Find Channels On Telegram?

There are multiple ways you can search for Telegram channels. One of the methods is really logical and you should all know it by now. We’re talking about using Telegram’s native search option. Make sure to download Telegram from the official website or update it to the latest version, using this link. Once you’ve installed Telegram, you can simply open the app and use the search bar. Tap on the magnifier icon and search for a channel that might interest you (e.g. Marvel comics). Even though this is the easiest method for searching Telegram channels, it isn’t the best one. This method is limited because it shows you only a couple of results per search.

TIKVAH SPORT from us

Telegram TIKVAH-SPORT
FROM USA