#CarabaoCup
በእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ ውድድር ማንችስተር ዩናይትድ እና አርሰናል ሩብ ፍፃሜውን መቀላቀል ሲችሉ ቼልሲ ከውድድሩ ውጪ ሆኗል።
ማንችስተር ዩናይትድ ከሌስተር ሲቲ ጋር ያደረገውን ጨዋታ በፈርናንዴዝ 2x ፣ ካሴሚሮ 2x እና ጋርናቾ ግቦች 5ለ2 ማሸነፍ ችሏል።
አርሰናል በበኩሉ ከፕሪስተን ጋር ያደረገውን ጨዋታ በጋብሬል ጄሱስ ፣ ንዋኔሪ እና ሀቨርትዝ ግቦች 3ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
ቼልሲ ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፎ ቀጣዩን ዙር መቀላቀል ሳይችል ቀርቷል።
በሌላ ጨዋታ ክሪስታል ፓላስ አስቶን ቪላን 2ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ቀጣዩን ዙር መቀላቀል ችለዋል።
@Tikvahethsport @Kidusyoftahe

tg-me.com/tikvahethsport/59951
Create:
Last Update:

BY TIKVAH-SPORT

Share with your friend now:
tg-me.com/tikvahethsport/59951