Notice: file_put_contents(): Write of 8321 bytes failed with errno=28 No space left on device in /var/www/tg-me/post.php on line 50
TIKVAH-SPORT | Telegram Webview: tikvahethsport/42991 -
Telegram Group & Telegram Channel
ሻሸመኔ ከተማ ከአሰልጣኙ ጋር ይቀጥላል !

የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግን የተቀላቀለው ሻሸመኔ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ከታች ያሳደገዉን አሰልጣኝ ፀጋዬ ወንድሙ በቀጣዩ የዉድድር አመትም ከሀላፊነቱ እንዲቀጥል ተስማምቷል።

አሰልጣኝ ፀጋዬ ወንድሙ በ2015 ዓ.ም የዉድድር አመት በከፍተኛ ሊጉ ይዞት የቀረበዉ ጠንካራ ቡድን እና አጨዋወት በ2016 ዓ.ም ሻሸመኔ ከተማ እግር ኳስ ክለብን የፕርሚየር ሉጉ ተሳታፊ አድርጓል።

ክለቡ ያሳየውን ዉጤታማነት ለማስቀጠል የክለቡ አመራሮች ከዚህ ቀደም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ጨምሮ በተለያዩ ክለቦች የተጫወተዉን አሰልጣኝ ፀጋዬ ወንድሙ በዋና አሰልጣኝነት እንዲቀጥል ወስነዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

tg-me.com/tikvahethsport/42991
Create:
Last Update:

BY TIKVAH-SPORT

Share with your friend now:
tg-me.com/tikvahethsport/42991

View MORE
Open in Telegram

TIKVAH SPORT Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Telegram today rolling out an update which brings with it several new features.The update also adds interactive emoji. When you send one of the select animated emoji in chat, you can now tap on it to initiate a full screen animation. The update also adds interactive emoji. When you send one of the select animated emoji in chat, you can now tap on it to initiate a full screen animation. This is then visible to you or anyone else who's also present in chat at the moment. The animations are also accompanied by vibrations. This is then visible to you or anyone else who's also present in chat at the moment. The animations are also accompanied by vibrations.

TIKVAH SPORT from us

Telegram TIKVAH-SPORT
FROM USA