Notice: file_put_contents(): Write of 8565 bytes failed with errno=28 No space left on device in /var/www/tg-me/post.php on line 50
TIKVAH-SPORT | Telegram Webview: tikvahethsport/42965 -
Telegram Group & Telegram Channel
" ጋርዲዮላ የጀርመንን እግርኳስ አጥፍቷል "

የቀድሞ የባየር ሙኒክ እና ማንችስተር ዩናይትድ አማካይ ባስቲያን ሽዋንስታይገር ፔፕ ጋርዲዮላ በባየር ሙኒክ በነበራቸው ቆይታ የጀርመንን እግርኳስ እሴት ማጥፋታቸውን ተናግሯል።

ስለጀርመን እግርኳስ መቀዛቀዝ የተጠየቀው ባስቲያን ሽዋንስታይገር ጋርዲዮላ ወደ ባየር ሙኒክ መጥተው የራሳቸውን የእግርኳስ ፍልስፍና እንድንጫወት ማድረጋቸው የራሳችን የሆነውን አሳጥቶታል ይላል።

ባስቲያን ሽዋንስታይገር ስለ ሁኔታው ሲያስረዳ " ጋርዲዮላ ወደ ጀርመን ከመጣ በኋላ ሁሉም ሰው ሁሉንም ነገር በእሱ መንገድ እንድንጫወት ያምን ነበር።

ይህ ደግሞ ሁሉም የሚያውቀውን የራሳችንን ባህል እንድናጣ አድርጎናል እኛ ጀርመናውያን ተፋላሚ እና እስከመጨረሻው የምንታገል መሆናችን ይታወቃል።"ሲል ተደምጧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

tg-me.com/tikvahethsport/42965
Create:
Last Update:

BY TIKVAH-SPORT

Share with your friend now:
tg-me.com/tikvahethsport/42965

View MORE
Open in Telegram

TIKVAH SPORT Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Launched in 2013, Telegram allows users to broadcast messages to a following via “channels”, or create public and private groups that are simple for others to access. Users can also send and receive large data files, including text and zip files, directly via the app.The platform said it has more than 500m active users, and topped 1bn downloads in August, according to data from SensorTower.

What is Telegram?

Telegram is a cloud-based instant messaging service that has been making rounds as a popular option for those who wish to keep their messages secure. Telegram boasts a collection of different features, but it’s best known for its ability to secure messages and media by encrypting them during transit; this prevents third-parties from snooping on messages easily. Let’s take a look at what Telegram can do and why you might want to use it.

TIKVAH SPORT from us

Telegram TIKVAH-SPORT
FROM USA