tg-me.com/tikvahethsport/42878
Create:
Last Update:
Last Update:
ሰርጅዮ ራሞስ በቀጣይ ወዴት ያመራል ?
ከፈረንሳዩ ክለብ ፒኤስጂ ጋር የተለያየው ስፔናዊ ተከላካይ ሰርጅዮ ራሞስ በቅርቡ ከቤተሰቡ ጋር በመሆን ስለቀጣዩ ማረፍያው ክለብ ከውሳኔ እንደሚደርስ ተገልጿል።
አርጀንቲናዊውን ተጨዋች ሊዮኔል ሜሲ እና ስርጅዮ ቡስኬትን ያስፈረመው የአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከሩ ክለብ ኢንተር ሚያሚ ሰርጅዮ ራሞስን የማስፈረም ፍላጎት እንዳላቸው ተዘግቧል።
በተጨማሪም ሁለት የሳውዲ አረቢያ ክለቦች የቀድሞ የሪያል ማድሪድ ተከላካይ ሰርጅዮ ራሞስን ለማስፈረም ከፍተኛ ፍላጎት እንዳላቸው ተነግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
BY TIKVAH-SPORT

Share with your friend now:
tg-me.com/tikvahethsport/42878