TIKVAH-ETHIOPIA
#Update የጉምቱው ፖለቲከኛ እና የምጣኔ ሃብት (የኢኮኖሚ) ሊቅ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ስርዓተ ቀብር ዛሬ ይፈጸማል። ከስርዓተ ቀብራቸው ቀደም ብሎ በአድዋ ድል መታሰቢያ አዳራሽ የአስክሬን ሽኝት ይደረጋል። ከሽኝቱ በኋላ ከቀኑ 7:00 ሰዓት ዊንጌት አካባቢ በሚገኘው በጴጥሮስ ወጳውሎስ መካነ መቃብር ስርዓተ ቀብራቸው ይፈጸማል። አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ከኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) መስራቾች አንዱ…
#ተፈጸመ : የጉምቱው ፖለቲከኛና የምጣኔ ሃብት (የኢኮኖሚ) ሊቅ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ስርዓተ ቀብር ተፈጸሟል።
ከስርዓተ ቀብራቸው ቀደም ብሎ በአድዋ ድል መታሰቢያ አዳራሽ የአስክሬን ሽኝት ተደርጓል።
@tikvahethiopia
ከስርዓተ ቀብራቸው ቀደም ብሎ በአድዋ ድል መታሰቢያ አዳራሽ የአስክሬን ሽኝት ተደርጓል።
@tikvahethiopia
tg-me.com/tikvahethiopia/93683
Create:
Last Update:

BY TIKVAH-ETHIOPIA

Share with your friend now:
tg-me.com/tikvahethiopia/93683