Telegram Group & Telegram Channel
TIKVAH-ETHIOPIA
" ሲሾሙ ' ወጣት ፣ በትምህርት ዝግጅታቸው ጥሩ '  ተብሎ ይሾማል ሲወርዱ ግን በምን ፐርፎርም እንዳደረጉና እንዳላደረጉ አይነገረንም " - ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር) የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባሉ እና የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ተመራጩ ደሳለም ጫኔ (ዶ/ር) ከሚሰጡ ሹመቶች ጋር በተያያዘ ያላቸውን ጥያቄ በምክር ቤት አንስተዋል። ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር) ፥ " የሚነሱ ሚኒስትሮች ከሾናቸው በኃላ ምን…
" እኔ የፓርላማ አባል ሄጀ የተመለስኩ ሌላው ህዝብ እንዴት እየተገለገለ ነው ?  " -  የፓርላማ አባል

አንዳንድ ሚኒስትሮች ከተሾሙ በኃላ ለሆነ ጉዳይ ወደ ቢሯቸው ሲኬድ ቢሯቸውን እየዘጉ እንደሆነ አንድ የፓርላማ አባል ተናግረዋል።

አንድ ተሿሚ አመራር ከስልጣን ሲወርድ ህዝቡ ጋር እንደሚገባው በሹመቱ ሰዓትም ህዝቡ ጋር መኖር እንዳለበት አንሰተዋል።

ምን ጊዜም ተገልጋዮች ምላሽ እንዲያገኙ ቢሮዎች ክፍት መሆን አለባቸው ፤ በስልክም መገኘት አለባቸው የሚል ሃሳብ ተነስቷል።

የፓርላማ አባል ሄዶ ' ማግኘት አትችሉም ' ተብሎ ከተመለሰ ሌለው ተገልጋይ ህዝብ እንዴት እየሆነ ይሆን ? የሚል ጥያቄ ተነስቷል።

ወ/ሮ እታፈራሁ ዘገየ  (የፓርላማ አባል) ፥

" እኔ አንዳንዴ የሚጨንቀኝ ጉዳይ አለ። ተሿሚዎች የምናውቃቸውና የምናያቸው እዚህ ምክር ቤት ላይ መጥተው ሹመት ስንሰጣቸው ነው እንዴ ?

አንድ ተሿሚ ወይም አመራር ሚኒስተር ሆኖ ሲቀመጥ ሲወርድ ህዝብ ጋር እንደሚገባው ሲኖርም ህዝብ ጋር መኖር አለበት።

እያየን ነው ባለንበት ሂደት ሰው ተቋሙን ካበቃ እንደሚኖር ተቋሙን ካላበቃ ደግሞ ቦታ እንደሚፈለግለት እያየን ነው።

ስልጣን ጊዜያዊ ኮንትራት ነው።

ከዚህ ጋር በተያያዘ ሚኒስተር መ/ቤቶች ጋር የሚገጥመን ነገር አለ።

ምን ጊዜም ቢሮዎች ክፍት ነው መሆን ያለባቸው ለተገልጋይ  ምላሽ ለማግኘት።

ከፀሀፊ ይጀምራል ' ሚኒስትሩ የሉም ፣ ማግኘት አይቻልም ፣ ቀጠሮ ይዛችሁ ነው ' ይባላል። ይሄ መስተካከልና መሻሻል አለበት።

እኔ አንዳንድ ጊዜ ሚኒስትሮቹን እዛ ስንሾም ብቻ ነው እንዴ መልካቸውን የምናየው ? ለምን ቢሮ ላይ ሄደን አናገኛቸውም ? የምንላቸው ተቋማት አሉ።

እኔ አንድ ሚኒስቴር መ/ቤት ሄጄ ሚኒስትሩን ፈልጌ ነበር አልኩኝ  በጣም ተናደደብኝ ጥበቃው ' እንዴት ሚኒስትሩ ትያለሽ ? ' ብሎ አይ እኔ የፓርላማ አባል ነኝ ብዬ በግድ ነው የገባሁት።

ቢሮ ሁሉ ክፍት መሆን አለበት። ፀሀፊዎቹም ኦሬንት መደረግ አለባቸው።

እኔ ሄጄ (የፓርላማ አባል) የተመለሰ ሌላው ህዝብ እንዴት እየተገለገለ ነው ? የሚል ጥያቄና የራሴ ምልከታ አለኝ።

ባለጉዳይ የሚስተናገድበት ጊዜ መወሰን አለበት፤ ሂዶ ማግኘት የሚቻልበት ፤ ስልክ ላይ መገኘት ባለባቸው ሰዓት መገኘት አለባቸው።

ወርዶ ከህዝብ መቀላቀል ስለማይቀር ስንሾምም ደግሞ ነገ ህዝብ ጋር ስንኖር ስንወርድ ያምርብናል። "

@tikvahethiopia

tg-me.com/tikvahethiopia/91733
Create:
Last Update:

BY TIKVAH-ETHIOPIA

Share with your friend now:
tg-me.com/tikvahethiopia/91733

View MORE
Open in Telegram

TIKVAH ETHIOPIA Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

To pay the bills, Mr. Durov is issuing investors $1 billion to $1.5 billion of company debt, with the promise of discounted equity if the company eventually goes public, the people briefed on the plans said. He has also announced plans to start selling ads in public Telegram channels as soon as later this year, as well as offering other premium services for businesses and users.

What is Telegram Possible Future Strategies?

Cryptoassets enthusiasts use this application for their trade activities, and they may make donations for this cause.If somehow Telegram do run out of money to sustain themselves they will probably introduce some features that will not hinder the rudimentary principle of Telegram but provide users with enhanced and enriched experience. This could be similar to features where characters can be customized in a game which directly do not affect the in-game strategies but add to the experience.

TIKVAH ETHIOPIA from us

Telegram TIKVAH-ETHIOPIA
FROM USA