Telegram Group »
United States »
ቃለ ጽድቅ ዘመካነ ሕይወት | የመ/ሕ/ሰ/ት/ቤት ሰሌዳ መጽሔት ንዑስ ክፍል »
Telegram Webview »
Post 9130
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
ጥር 18/2017 ዓ.ም
የግጥም ምሽት በመካነ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት ይህ የግጥም ምሽት በሰንበት ትምህርት ቤታችን ኪነጥበብ ንዑስ ክፍል የሚዘጋጅ መርሐ ግብር ነው፡፡
ጉባኤው በማህበር ጸሎት የተከፈተ ሲሆን በመቀጠልም የመክፈቻ መዝሙር ቀርባል በመቀጠልም ከሁለት እህት ሰንበት ትምሀርት ት እንዲሁም ከደብራችን አገልጋዮች የተለያዩ ይዘት ያላቸው የግጥም እና የወግ ስራዎች ቀርበዋል
የሰንበት ትምህርት ቤቱን ማህበራዊ ድረ-ገፆች በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ አገልግሎቱን ይደግፉ፡፡

tg-me.com/kaletsidkzm/9130
Create:
Last Update:

BY ቃለ ጽድቅ ዘመካነ ሕይወት | የመ/ሕ/ሰ/ት/ቤት ሰሌዳ መጽሔት ንዑስ ክፍል

Share with your friend now:
tg-me.com/kaletsidkzm/9130