Guyyaa Dubartoota Idil-addunyaa baranaa sababeeffachuun sagantaa 'Women Tech makers Addis' qopheessan Waajjira Muummee Baankii keenya, Giddugala 'DxValley 2.0'tti keessummeessuu keenyatti gammachuu guddaatu nutti dhagahama. Sagantichis, dubartoota ciccimoo teknoloojii fi kalaqaan beekaman kan hirmaachise yoo ta’u, Woorkishooppii AI, Marii paanaalii ho'aa fi Carraa waliin hojii milkeessuuf bu'aa guddaa akka qabu kan agarsiifamedha.
የዘንድሮውን ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ምክንያት በማድረግ Women Techmakers Addis ያዘጋጀውን ፕሮግራም በዋና መሥሪያ ቤታችን በDxValley 2.0 ማዕከል በማስተናገዳችን የላቀ ደስታ ይሰማናል። በዝግጅቱ ላይም በቴክኖሎጂ እና በፈጠራ ሥራዎች ዙሪያ የጎላ ሚና ያላችው ሴቶች የተሳተፉ ሲሆን፣ የ AI ዎርክሾፖችን፣ አሳታፊ የፓናል ውይይቶችን እና ጠቃሚ የግንኙነት እድሎችን የሚያበረታታ መሆኑን አሳይቷል።
#Coopbank #InternationalWomensDay2025 #WomenTechmakersAddis #DxValley2_0
#WomenInTech #CoopbankEmpowersWomen
#DigitalInclusion

tg-me.com/coopbankoromia/3196
Create:
Last Update:

BY Cooperative Bank of Oromia

Share with your friend now:
tg-me.com/coopbankoromia/3196