Telegram Group & Telegram Channel
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሎራ ዴቪስ የሪኒው አጋር እና ተባባሪ መስራች ናት። በተጨማሪም በድርጅቱ የኢንቨስትመንት ኮሚቴ ውስጥ በማገልገል ላይ የምትገኝ ሲሆን በአሁኑ ጊዜ በአፍሪካ ውስጥ መዋዕለ ንዋያቸውን ለማፍሰስ ከተመሰረተው የሰሜን አሜሪካ ኤንጅል መረብ ውስጥ ትልቁ የሆነው ኢምፓክት ኤንጅል ኔትወርክ ተባባሪ መስራችና ሥራ አስኪያጅ ናት። ሪኒው ከአሥራ ሁለት ኤስኤምኢስ ውስጥ አስራ አራት ኢንቨስትመንቶችን ማከናወን ችሏል፡፡ የኤስኤምኢ የኢንቨስትመንት ቧንቧ ልማት ፣ የመንግስት ባለስልጣናትንና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን ግንኙነት እና የባለሀብቶችን ድርሻን ጨምሮ የሪኒው የባለድርሻ አካላት ተሳትፎን ጥረት ትመራለች። ሎራ ንቁ የኤንጅል ኢንቨስተር ስትሆን በእያንዳንዱ የአይኤኤን ኢንቨስትመንት ላይ ኢንቨስት ከማድረግዋም በተጨማሪ በአፍጋኒስታን እና በኢትዮጵያ ላይ የሪኒውንን የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ መስርታለች፡፡ ሎራ ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ አገሮች ኢንቨስት ስለማድረግ እና ስለተፅዕኖ ኢንቨስትመንት በተለያዩ ጉባኤዎች ላይ አቅርባለች።

#Chigign #Innovators #Pannelists
#Ethiopia

tg-me.com/chigign/121
Create:
Last Update:

BY Chigign

Warning: Undefined variable $i in /var/www/tg-me/post.php on line 283

Share with your friend now:
tg-me.com/chigign/121

View MORE
Open in Telegram

Chigign Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Telegram and Signal Havens for Right-Wing Extremists

Since the violent storming of Capitol Hill and subsequent ban of former U.S. President Donald Trump from Facebook and Twitter, the removal of Parler from Amazon’s servers, and the de-platforming of incendiary right-wing content, messaging services Telegram and Signal have seen a deluge of new users. In January alone, Telegram reported 90 million new accounts. Its founder, Pavel Durov, described this as “the largest digital migration in human history.” Signal reportedly doubled its user base to 40 million people and became the most downloaded app in 70 countries. The two services rely on encryption to protect the privacy of user communication, which has made them popular with protesters seeking to conceal their identities against repressive governments in places like Belarus, Hong Kong, and Iran. But the same encryption technology has also made them a favored communication tool for criminals and terrorist groups, including al Qaeda and the Islamic State.

Chigign from us

Telegram Chigign
FROM USA