ኢንፎሊንክ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በሀገር አቀፍ ደረጃ የተሰጠውን የመውጫ ፈተና ወስዶ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገበ የተቋሙ ተማሪ የሁለተኛ ዲግሪውን እንዲቀጥል ነፃ የትምህርት ዕድል ሰጥቷል፡፡
በዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ የኮምፒውተር ሳይንስ ትምህርት ክፍል የ2015 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪ የሆነው ዳንኤል ጌታቸው የመውጫ ፈተና ወስዶ 84 ከ100 ውጤት ማስመዝገቡን ኮሌጁ ገልጿል፡፡
በዚህም ለተማሪ ዳንኤል ከፍተኛ ውጤት ዕውቅና በመስጠት ዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ የMasters of IT Scholarship ዕድል ሰጥቶታል፡፡
ተማሪ ዳንኤል በዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ በ2016 ዓ.ም ሙሉ ወጪው ተሸፍኖ በMIT ትምህርት ክፍል ሁለተኛ ዲግሪውን በነፃ የሚማር መሆኑ ተገልጿል፡፡
ኢንፎሊንክ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በኢንጂነሪንግና ቢዝነስ የትምህርት መስኮች ከፍተኛ የማስተማር ልምድ ያለው የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ነው፡፡
@tikvahuniversity

tg-me.com/TikvahUniversity/7797
Create:
Last Update:

BY Tikvah-University

Share with your friend now:
tg-me.com/TikvahUniversity/7797