ቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ የመውጫ ፈተና ከወሰዱ 782 መደበኛ ተማሪዎች መካከል 631 ወይም 80.69 በመቶ ተማሪዎቹ ፈተናውን ማለፋቸውን አሳውቋል።
ዩኒቨርሲቲው በመደበኛ እና መደበኛ ባልሆኑ ፕሮግራሞቹ ያስፈተናቸው የተማሪዎች ብዛት 1,087 ሲሆኑ 71.5 በመቶ የሚሆኑት ፈተናውን አልፈዋል።
ዩኒቨርሲቲው ካስፈተናቸው 17 የትምህርት ክፍሎች ውስጥ ስድስት የትምህርት ክፍሎች 100% ተማሪዎቻቸው ያለፉ ሲሆን ሦስት የትምህርት ክፍሎች ደግሞ ከ90 በመቶ በላይ የሚሆኑት ተፈታኞቻቸው ማለፋቸውን ገልጿል።
@tikvahuniversity

tg-me.com/TikvahUniversity/7656
Create:
Last Update:

BY Tikvah-University

Share with your friend now:
tg-me.com/TikvahUniversity/7656