" 72.2% ተማሪዎቻችን 50% እና ከዛ በላይ ማስመዝገብ ችለዋል " - ወሎ ዩኒቨርሲቲ
ወሎ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ እና መደበኛ ባልሆኑ መርሀ-ግብሮቸ በመማር ላይ የነበሩ 2558 ተማሪዎችን በ73 የትምህርት ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና (Exit-exam) እንዲወስዱ አድርጓል።
በአጠቃላይ በዪኒቨርስቲ ደረጃ 72.2% ተማሪዎቹ 50% እና ከዛ በላይ ማስመዝገብ ችለዋል።
በተለየ ሁኔታ ካስፈተኗቸው ተማሪዎች መካከል 10 ፕሮግራሞች/የትምህርት ክፍሎች 100% ተማሪዎቻቸውን ማሳለፍ የቻሉ ሲሆን 35 ፕሮግራሞች ደግሞ ካስፈተኗቸው ተማሪዎች መካከል ከ80% በላይ ማሳለፍ ችለዋል።
ህክምናና ጤና ሳይንስ በአማካይ 81.99%፣ በምህንድስናና ኢንፎርማቲክስ (81.51%)፣ ማህበራዊ እና ሰብዓዊ ኮሌጅ (78.11%) ከፍተኛውን ውጤት ያስመዘገቡ ኮሌጆች ሁነዋል።
የወሎ ዩኒቨርሲቲ በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት በብዙ ችግር ውስጥ ያለፈ ተቋም መሆኑ የሚዘነጋ አይደለም።
(ወሎ ዩኒቨርሲቲ)
@tikvahuniversity

tg-me.com/TikvahUniversity/7655
Create:
Last Update:

BY Tikvah-University

Share with your friend now:
tg-me.com/TikvahUniversity/7655