Telegram Group & Telegram Channel
ከመውጫ ፈተና ጋር በተያያዘ የተለያዩ ጥያቄዎች ከተፈታኝ ተማሪዎች ለቲክቫህ እየደረሱ ይገኛሉ።

ሐምሌ 03/2015 ዓ.ም ከተሰጠው የMechanical Engineering ትምህርት የመውጫ ፈተና ጋር የተያያዙ ቅሬታዎች ለቲክቫህ ደርሰዋል።

ተማሪዎቹ ከወሰዱት የመውጫ ፈተና ጋር የተያያዘ ጥያቂያቸውን ለሚመለከታቸው የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ አመራሮች በጽሁፍ ማቅረባቸውን ገልጸዋል።

"ፈተናው ዝቅተኛውን Competency አያሟላም"፣ "ፈተናው እጅግ በጣም ከባድ ነው"፣ "የፈተናው ጥያቄ እና የBlueprint ይዘት አይይገናኝም"፣ "የፈተናው ጥያቄ እና የተሰጠን ሰዓት ፍፁም አይመጣጠንም" እና ሌሎች ጥያቄዎችንም ተማሪዎቹ አንስተዋል።

በጉዳዩ ዙሪያ ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም ትምህርት ሚኒስቴር የሚሉት ካለ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

@tikvahuniversity

tg-me.com/TikvahUniversity/7588
Create:
Last Update:

BY Tikvah-University

Share with your friend now:
tg-me.com/TikvahUniversity/7588

View MORE
Open in Telegram

Tikvah University Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

For some time, Mr. Durov and a few dozen staffers had no fixed headquarters, but rather traveled the world, setting up shop in one city after another, he told the Journal in 2016. The company now has its operational base in Dubai, though it says it doesn’t keep servers there.Mr. Durov maintains a yearslong friendship from his VK days with actor and tech investor Jared Leto, with whom he shares an ascetic lifestyle that eschews meat and alcohol.

Unlimited members in Telegram group now

Telegram has made it easier for its users to communicate, as it has introduced a feature that allows more than 200,000 users in a group chat. However, if the users in a group chat move past 200,000, it changes into "Broadcast Group", but the feature comes with a restriction. Groups with close to 200k members can be converted to a Broadcast Group that allows unlimited members. Only admins can post in Broadcast Groups, but everyone can read along and participate in group Voice Chats," Telegram added.

Tikvah University from us

Telegram Tikvah-University
FROM USA