Notice: file_put_contents(): Write of 8120 bytes failed with errno=28 No space left on device in /var/www/tg-me/post.php on line 50
Tikvah-University | Telegram Webview: TikvahUniversity/7563 -
Telegram Group & Telegram Channel
በሲዳማ ክልል የትምህርት ቤቶችን መሠረተ ልማት ማሻሻያ ህዝባዊ ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በሐዋሳ ተካሂዷል።

የህዝባዊ ንቅናቄው ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በተለያዩ የክልል ከተሞች መከናወን ጀምሯል።

በኢትዮጵያ ካሉ ከ49 ሺህ በላይ ትምህርት ቤቶች ውስጥ አብዛኞቹ ለመማር ማስተማር አስፈላጊ የሆኑ መሠረተ ልማት የሌላቸው ናቸው። 86 በመቶ የአንደኛ ደረጃ እና 71 በመቶ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ከደረጃ በታች ናቸው።

በሀገር አቀፍ ንቅናቄው ከ50 ሺህ በላይ የሚሆኑ ትምህርት ቤቶችን ደረጃ ለማሻሻል መታቀዱ ይታወቃል።

@tikvahuniversity

tg-me.com/TikvahUniversity/7563
Create:
Last Update:

BY Tikvah-University

Share with your friend now:
tg-me.com/TikvahUniversity/7563

View MORE
Open in Telegram

Tikvah University Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

What is Secret Chats of Telegram

Secret Chats are one of the service’s additional security features; it allows messages to be sent with client-to-client encryption. This setup means that, unlike regular messages, these secret messages can only be accessed from the device’s that initiated and accepted the chat. Additionally, Telegram notes that secret chats leave no trace on the company’s services and offer a self-destruct timer.

The seemingly negative pandemic effects and resource/product shortages are encouraging and allowing organizations to innovate and change.The news of cash-rich organizations getting ready for the post-Covid growth economy is a sign of more than capital spending plans. Cash provides a cushion for risk-taking and a tool for growth.

Tikvah University from us

Telegram Tikvah-University
FROM USA