ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለመቀበል የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እያከናወነ እንደሚገኝ አሳውቋል።
ዩኒቨርሲቲው ለሁለት ዓመት ተቋርጦ የቆየውን የመማር ማስተማር ሥራ በቅርቡ ለመጀመር ቅድመ ዝግጅቶች እያጠናቀቀ መሆኑን ገልጿል።
የዩኒቨርሲቲው መካኒካል ምህንድስና መምህራን ተቋሙ ያለበትን የበጀት እጥረት በማሰብ ከጥቅም ውጭ የነበሩ ግብዓቶችን በመሰብሰብ ለተማሪዎች አገልግሎት የሚውሉ 500 ጠረጴዛ እና 2,000 ወንበር እየሠሩ ይገኛሉ።
@tikvahuniversity

tg-me.com/TikvahUniversity/7541
Create:
Last Update:

BY Tikvah-University

Share with your friend now:
tg-me.com/TikvahUniversity/7541