ለጤና መስክ ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎች እና ለጤና ባለሙያዎች ዛሬ ሲሰጥ የዋለው ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ተጠናቋል።
ተፈታኞቹ ጠዋት እና ከሰዓት በኦንላይን የተሰጠውን ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ወስደዋል።
ከመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እና ከግል ኮሌጆች የተውጣጡ የጤና መስክ ዕጩ ተመራቂዎች እንዲሁም የሙያ ፈቃድ ለማደስ ከጤና ሚኒስቴር የተመደቡ የጤና ሙያተኞች ለመውጫ ፈተናው ተቀምጠዋል።
ምስል፦ ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ፣ ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ፣ ወራቤ ዩኒቨርሲቲ
@tikvahuniversity

tg-me.com/TikvahUniversity/7533
Create:
Last Update:

BY Tikvah-University

Share with your friend now:
tg-me.com/TikvahUniversity/7533