Telegram Group & Telegram Channel
በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ላለፉት አራት ቀናት የተሰጠው መልቀቂያ ፈተና ተጠናቋል።

የሪሚዲያል ፈተናው ዛሬ ከሰዓት በተሰጠው የባዮሎጂ ትምህርት ፈተና ማጠናቀቂያውን አጊኝቷል፡፡

በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የማጠናከሪያ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ የሪሚዲያል ተማሪዎች፣የፈተናውን መጠናቀቅ ተከትሎ ከነገ ሐምሌ 01/2015 ዓ.ም ጀምሮ ከነበሩበት ተቋም እንደሚወጡ ይጠበቃል።

ይህም ከሰኞ ሐምሌ 03/2015 ዓ.ም ጀምሮ ለሚሰጠው ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ለመዘጋጀት እና የፈተናውን ደህንነት ለማስጠበቅ እንደሆነ ተገልጿል።

የሪሚዲያል ፕሮግራም ፈተና ከሰኔ 26/2015 ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጥ የቆየ ሲሆን በመጀመሪያው ቀን የተሰጡ ፈተናዎች እንዲሰረዙና ተማሪዎች ከዛ በኋላ በተሰጡ የትምህርት ዓይነቶች ብቻ እንዲመዘኑ የትምህርት ሚኒስቴር መወሰኑን ይታወቃል።

ምስል፦ ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ

@tikvahuniversity

tg-me.com/TikvahUniversity/7530
Create:
Last Update:

BY Tikvah-University

Share with your friend now:
tg-me.com/TikvahUniversity/7530

View MORE
Open in Telegram

Tikvah University Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

The global forecast for the Asian markets is murky following recent volatility, with crude oil prices providing support in what has been an otherwise tough month. The European markets were down and the U.S. bourses were mixed and flat and the Asian markets figure to split the difference.The TSE finished modestly lower on Friday following losses from the financial shares and property stocks.For the day, the index sank 15.09 points or 0.49 percent to finish at 3,061.35 after trading between 3,057.84 and 3,089.78. Volume was 1.39 billion shares worth 1.30 billion Singapore dollars. There were 285 decliners and 184 gainers.

Newly uncovered hack campaign in Telegram

The campaign, which security firm Check Point has named Rampant Kitten, comprises two main components, one for Windows and the other for Android. Rampant Kitten’s objective is to steal Telegram messages, passwords, and two-factor authentication codes sent by SMS and then also take screenshots and record sounds within earshot of an infected phone, the researchers said in a post published on Friday.

Tikvah University from us

Telegram Tikvah-University
FROM USA