Telegram Group & Telegram Channel
የ3 የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሆኑ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ለመውጫ ፈተና ወደ አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እንደተመደቡ ከተነገራቸውና ወደዛው ካቀኑ በኃላ ዛሬ አመሻሹን ደግሞ አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ መሆኑና ነገ ጥዋት 1 ሰዓት እንዲደርሱ እንደተናገራቸው ጠቁመዋል።

እነዚህ ተማሪዎች የአልካን፣ ልደታ እና የአፍሪካ #የፋርማሲ ትምህርት ክፍል ተማሪዎች ናቸው።

ከልደታ ተማሪዎች የተወሰኑት ግን ፈተናውን እዛው እንደሚወስዱ ተነግሯቸው እዛው እንደሚቀሩ ለማወቅ ችለዋል።

ተማሪዎቹ (የአልካን እና አፍሪካ እንዲሁም የተወሰኑ የልደታ) ወደ አዳማ እንዲሄዱ ሲነገራቸው እያንዳንዱን ወጪ ምግብ፣ እና ትራንስፖርት ጨምሮ እራሳቸው እንደሚሸፍኑ ተነግሯቸው እንደነበር ለቲክቫህ ጠቁመዋል።

አዳማ እንዲደርሱ የተነገራቸው 8 ሰዓት ላይ ሲሆን እዛ ከደረሱ በኃላ የመለማመጃ ፈተና እንደሚፈተኑ፣ የመፈተኛ ክፍላቸውን እንደሚያውቁ፣ ID እንደሚሰጣቸው ተነግሯቸው ነበር ፤ ነገር ግን እኚህ ሁሉ ተማሪዎች የሚያስፈልጋቸውን እቃዎች ይዘው አዳማ ከደረሱ በኃላ ቦታው መቀየሩንና ነገ ጥዋት አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ግቢ እንዲደርሱ እንደተነገራቸው ገልጸዋል።

ተማሪዎቹ እንዲህ ያለው እጅግ በጣም ያልተገባ ድርጊት እንዳሳዘናቸው ቅሬታቸውን ገልጸዋል።

ፈተናው በተቃረበበት በዚህ ወቅት መሰል የተንዛዛ አሰራር በፍፁም ሊኖር እንደማይገባና የሚመለከተው አካል የመፍትሄ እርምጃዎችን እንዲወስድ ድምፃቸውን አሰምተዋል።

በነገው ዕለት ወደ አዲስ አበባ ለመመለስ እንደተዘጋጁ መልዕክት የላኩ ተማሪዎች እዛም ሲደርሱ እንዲህ ያለውን ነገር እንዳይገጥማቸው ስጋት እንዳላቸው ጠቁመዋል።

በዚህ አይነት ሁኔታ በፈተና አወሳሰድ ሂደቱ ላይ ችግሮች ቢያጋጥማቸው ተጠያቂነት ሊኖር እንደሚገባ አመልክተዋል።

የተማሪዎቹን ጥያቄ በተመለከተ የተቋሞቻቸውን ኃላፊዎች ለማግኘት ጥረት ብናደርግም አልተሳካም ምላሽ አለኝ የሚል አካል ምላሹን መስጠት ይችላል።

@tikvahuniversity

tg-me.com/TikvahUniversity/7511
Create:
Last Update:

BY Tikvah-University

Share with your friend now:
tg-me.com/TikvahUniversity/7511

View MORE
Open in Telegram

Tikvah University Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Telegram hopes to raise $1bn with a convertible bond private placement

The super secure UAE-based Telegram messenger service, developed by Russian-born software icon Pavel Durov, is looking to raise $1bn through a bond placement to a limited number of investors from Russia, Europe, Asia and the Middle East, the Kommersant daily reported citing unnamed sources on February 18, 2021.The issue reportedly comprises exchange bonds that could be converted into equity in the messaging service that is currently 100% owned by Durov and his brother Nikolai.Kommersant reports that the price of the conversion would be at a 10% discount to a potential IPO should it happen within five years.The minimum bond placement is said to be set at $50mn, but could be lowered to $10mn. Five-year bonds could carry an annual coupon of 7-8%.

The SSE was the first modern stock exchange to open in China, with trading commencing in 1990. It has now grown to become the largest stock exchange in Asia and the third-largest in the world by market capitalization, which stood at RMB 50.6 trillion (US$7.8 trillion) as of September 2021. Stocks (both A-shares and B-shares), bonds, funds, and derivatives are traded on the exchange. The SEE has two trading boards, the Main Board and the Science and Technology Innovation Board, the latter more commonly known as the STAR Market. The Main Board mainly hosts large, well-established Chinese companies and lists both A-shares and B-shares.

Tikvah University from us

Telegram Tikvah-University
FROM USA