Tikvah-University
Photo
9ኛው ሀገር አቀፍ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሕግ ተማሪዎች የምስለ ችሎት ውድድር (Moot Court) በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ አሸናፊነት ዛሬ ተጠናቋል።
ላለፉት ሦስት ቀናት በተካሔደው ውድድር 12 ዩኒቨርሲቲዎች ተሳትፈዋል።
ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ እና ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ለፍጻሜ የቀረቡ ሲሆን፤ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም የውድድሩ አሸናፊ በመሆኑ የወርቅ ሜዳሊያ እና ዋንጫ ተሸላሚ ሆኗል። ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በሦስተኛነት አጠናቋል።
የዘንድሮው ውድድር በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ እና በፌደራል የሕግና ፍትህ ኢንስቲትዩት ትብብር የተዘጋጀ ነው።
@tikvahuniversity

tg-me.com/TikvahUniversity/14402
Create:
Last Update:

BY Tikvah-University

Share with your friend now:
tg-me.com/TikvahUniversity/14402