Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/post/TikvahUniversity/-13816-13817-13818-): Failed to open stream: No space left on device in /var/www/tg-me/post.php on line 50
Tikvah-University | Telegram Webview: TikvahUniversity/13818 -
Telegram Group & Telegram Channel
"በ2017 ዓ.ም 150 ሺህ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን በበይነ መረብ ለመፈተን ዝግጅት እየተደረገ ነው።" - ትምህርት ሚኒስቴር

ትምህርት ሚኒስቴር የአጠቃላይ ትምህርት ልማት ዘርፍ የምክክር መድረክ በማካሔድ ላይ ይገኛል።

በመድረኩ ላይ ንግግር ያደረጉት የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) "በዚህ ዓመት 150 ሺህ የሚደርሱ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተናቸውን በበይነ መረብ እንዲወስዱ ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል" ብለዋል።

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በወረቀት እና በኦንላይን ድብልቅ በሆነ መልኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰጠ ሲሆን፤ 30 ሺህ የሚጠጉ ተማሪዎች ፈተናቸውን በኦንላይን መውሰዳቸው ይታወሳል።

@tikvahuniversity

tg-me.com/TikvahUniversity/13818
Create:
Last Update:

BY Tikvah-University

Share with your friend now:
tg-me.com/TikvahUniversity/13818

View MORE
Open in Telegram

Tikvah University Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

For some time, Mr. Durov and a few dozen staffers had no fixed headquarters, but rather traveled the world, setting up shop in one city after another, he told the Journal in 2016. The company now has its operational base in Dubai, though it says it doesn’t keep servers there.Mr. Durov maintains a yearslong friendship from his VK days with actor and tech investor Jared Leto, with whom he shares an ascetic lifestyle that eschews meat and alcohol.

Why Telegram?

Telegram has no known backdoors and, even though it is come in for criticism for using proprietary encryption methods instead of open-source ones, those have yet to be compromised. While no messaging app can guarantee a 100% impermeable defense against determined attackers, Telegram is vulnerabilities are few and either theoretical or based on spoof files fooling users into actively enabling an attack.

Tikvah University from us

Telegram Tikvah-University
FROM USA