Telegram Group & Telegram Channel
ክለቦች የውጪ ሀገር ዜግነት ያላቸው ተጫዋቾችን ሲያስፈርሙ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ክፍያ እንዲከፍሉ ተወስኗል !

በዚህም መሠረት አዲስ የውጪ ዜጋ ተጫዋች በሚፈርምበት ወቅት 1500 የአሜሪካ ዶላር እንዲሁም ነባር የውጪ ዜጋ ተጫዋች ውል በሚያድስበት ወቅት 1000 የአሜሪካ ዶላር የሚከፍል ይሆናል።

የአከፋፈል ሁኔታውም ውል በሚፈፀምበት ዕለት ባለው የውጪ ምንዛሪ ተመን ተሰልቶ በኢትዮጵያ ብር ሲሆን ከዚህ የሚገኘው ገቢ የታዳጊዎች እግር ኳስ ልማት ላይ እንዲውል ውሳኔ ተላልፏል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

tg-me.com/Sport_433et/325393
Create:
Last Update:

BY 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

Share with your friend now:
tg-me.com/Sport_433et/325393

View MORE
Open in Telegram

telegram Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

The messaging service and social-media platform owes creditors roughly $700 million by the end of April, according to people briefed on the company’s plans and loan documents viewed by The Wall Street Journal. At the same time, Telegram Group Inc. must cover rising equipment and bandwidth expenses because of its rapid growth, despite going years without attempting to generate revenue.

telegram from us

Telegram 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™
FROM USA