tg-me.com/Sport_433et/321578
Last Update:
ማድሪዶች ተጫዋቾችን በነፃ ዝውውር ለማስፈረም በመሞከር ተጠምደዋል !!!
➺ ቀደም ብሎ እንደተገለፀው ሪያል ማድሪዶች ኮናቴን በነፃ ዝውውር ለማስፈረም ፍላጎት አላቸው ነገር ግን ኮናቴ ተቀዳሚ ምርጫው ሆነ እንጂ ማድሪዶች ሌሎች ተጫዋቾችንም በነፃ ዝውውር ለማስፈረም ፍላጎት አላቸው
➺ ሪያል ማድሪድ በነፃ ዝውውር ለማስፈረም ኢላማ ያደረጋቸው ተጫዋቾች ፡
- ማይልስ ልዊስ ስኬሊይ ከ አርሰናል
- ኢብራሂማ ኮናቴ ከ ሊቨርፑል
- ክሪስቲያን ሞስኬራ ከ ቫሌንሺያ
➺ ሪያል ማድሪድ ሶስቱን ተጫዋቾች ከኮንትራት ነፃ ሲሆኑ ለማስፈረም ፍላጎታቸውን ከወዲሁ አሳይተዋል
ምንጭ ፡ Marca
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
BY 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™


Share with your friend now:
tg-me.com/Sport_433et/321578