Telegram Group & Telegram Channel
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
ካርሎ አንቼሎቲ ወደ ብራዚል      HERE WE GO    [Fabrizio Romano] @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ካርሎ አንቾሎቲ የብራዚል ብሔራዊ ቡድንን በይፋ ተረከቡ

ጣልያናዊው አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ ከሪያል ማድሪድ ጋር እንደሚለያዩ ካሳወቁ በኋላ፤ የብራዚል ብሔራዊ ቡድንን ለማሰልጠን ፊርማቸውን ማኖራቸው ታውቋል።

አንቾሎቲ በብራዚል ብሔራዊ ቡድን በሪያል ማድሪድ ቤት አብረዋቸው ከሰሩት ቪኒሽየስ ጁኒየር፣ ሮድሪጎ እና ኤደር ሚሊታኦ ጋር አብረው የሚሰሩ ይሆናል።

ብሔራዊ ቡድኑንን ከሁለት ሳምንት በኋላ ማሰልጠን የሚጀምሩም ይሆናል።

በሀብተሚካኤል ክፍሉ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et



tg-me.com/Sport_433et/312678
Create:
Last Update:

ካርሎ አንቾሎቲ የብራዚል ብሔራዊ ቡድንን በይፋ ተረከቡ

ጣልያናዊው አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ ከሪያል ማድሪድ ጋር እንደሚለያዩ ካሳወቁ በኋላ፤ የብራዚል ብሔራዊ ቡድንን ለማሰልጠን ፊርማቸውን ማኖራቸው ታውቋል።

አንቾሎቲ በብራዚል ብሔራዊ ቡድን በሪያል ማድሪድ ቤት አብረዋቸው ከሰሩት ቪኒሽየስ ጁኒየር፣ ሮድሪጎ እና ኤደር ሚሊታኦ ጋር አብረው የሚሰሩ ይሆናል።

ብሔራዊ ቡድኑንን ከሁለት ሳምንት በኋላ ማሰልጠን የሚጀምሩም ይሆናል።

በሀብተሚካኤል ክፍሉ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

BY 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™





Share with your friend now:
tg-me.com/Sport_433et/312678

View MORE
Open in Telegram


telegram Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Dump Scam in Leaked Telegram Chat

A leaked Telegram discussion by 50 so-called crypto influencers has exposed the extraordinary steps they take in order to profit on the back off unsuspecting defi investors. According to a leaked screenshot of the chat, an elaborate plan to defraud defi investors using the worthless “$Few” tokens had been hatched. $Few tokens would be airdropped to some of the influencers who in turn promoted these to unsuspecting followers on Twitter.

The seemingly negative pandemic effects and resource/product shortages are encouraging and allowing organizations to innovate and change.The news of cash-rich organizations getting ready for the post-Covid growth economy is a sign of more than capital spending plans. Cash provides a cushion for risk-taking and a tool for growth.

telegram from us


Telegram 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™
FROM USA