Telegram Group & Telegram Channel
ቶታል ኢነርጂስ ኢትዮጵያ የነዳጅ ማደያ ላይ የመጀመሪያውን ኤሌክትሪክ ቻርጀር ለኤሌክትሪክ መኪኖች በአዲስ አበባ ገጠመ

የኤሌክትሪክ መኪኖችን መብዛት ተመልክቶ ቶታል ኢነርጂስ ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ መኪኖች ቻርጀሮችን በነዳጅ ማደያቸው መግጠም ጀምረዋል :: ይህም ባሳለፍነው ሳምንት ሀሙስ ያስመረቁ ሲሆን የተገጠመውም ቻርጀር ፈጣን ቻርጀር ሲሆን ምን ያህል እንደሚያስከፍሉ እስከአሁን የወጣ ነገር የለም ::

አሁን ላይ ከ 100,000 በላይ ኤሌክትሪክ መኪኖች በሀገራችን ሲገኙ ቻርጅ ማድረጊያ ቦታዎች የሉም በሚባል ደረጃ ላይ ነው የሚገኘው ያሉ ሲሆን በ 10 አመት ውስጥ 2,226 ቻርጀሮችን መግጠምን እንደእቅድ ይዘው እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ ::

ምንጭ - Shega

#EVCharger #TotalEnergies
@OnlyAboutCarsEthiopia

tg-me.com/OnlyAboutCarsEthiopia/1299
Create:
Last Update:

BY Only About Cars Ethiopia

Share with your friend now:
tg-me.com/OnlyAboutCarsEthiopia/1299

View MORE
Open in Telegram

Only About Cars Ethiopia Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Telegram today rolling out an update which brings with it several new features.The update also adds interactive emoji. When you send one of the select animated emoji in chat, you can now tap on it to initiate a full screen animation. The update also adds interactive emoji. When you send one of the select animated emoji in chat, you can now tap on it to initiate a full screen animation. This is then visible to you or anyone else who's also present in chat at the moment. The animations are also accompanied by vibrations. This is then visible to you or anyone else who's also present in chat at the moment. The animations are also accompanied by vibrations.

Telegram has exploded as a hub for cybercriminals looking to buy, sell and share stolen data and hacking tools, new research shows, as the messaging app emerges as an alternative to the dark web.An investigation by cyber intelligence group Cyberint, together with the Financial Times, found a ballooning network of hackers sharing data leaks on the popular messaging platform, sometimes in channels with tens of thousands of subscribers, lured by its ease of use and light-touch moderation.Only About Cars Ethiopia from us

Telegram Only About Cars Ethiopia
FROM USA