tg-me.com/MizanInstituteOfTechnology/458
Last Update:
ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች
በርካታ ለረፍት ቤተሰብ ጋ ያላቹ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች "የክረምት ኮርስ አሁን ላይ ብንጀምርና ከክረምት በሗላ የማይጠናቀቅ ኮርስ ቢሆን ካምፓስ ስንጠራ ከበአካል ክላስ ወደ ኦንላይን መቀየር እንችላለን ወይ?" ብላችሁ ጠይቃችሁናል።
የኛ መልስ: አዎ ይቻላል ነው። በአካል እስካላችሁ ድረስ እኛ ጋ ትማራላቹ: ዪኒቨርሲቲያችሁ ሲጠራቹህ ወደ ኦንላይን ትቀይሩና ትቀጥላላቹ።
ካሉን ዘመናዊ የቴክኖሎጂ ኮርሶች መካከል፦
☞⇨ ፉል ስታክ ዌብ ዴቨሎፕመንት
☞⇨ ዲጅታል ማርኬቲንግ
☞⇨ ግራፊክ ዲዛይን
☞⇨ የሞባይል መተግበሪያ ማበልፀግ
☞⇨ ፓይተን
☞⇨ ማሽን ለርኒንግና ዲፕ ለርኒንግ
☞⇨ ሮቦቲክስ
☞⇨ የሰው ሠራሽ ልህቀት (አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ)
ክፍያን ጨምሮ ሌሎች ያልገቧችሁ ዝርዝር ነገሮች ካሉ በቴሌግራም በውስጥ @MizanInstituteOfTechnologyEthio ላይ ወይም በኢሜይላችን [email protected] ላይ አናግሩን።
ስለ ሁሉም ኮርስ የክፍያ መጠንና የወር ቆይታ ለማወቅ ይህን ፋይል ይመልከቱ።
https://www.tg-me.com/us/Mizan Institute of Technology MiT🇪🇹/com.MizanInstituteOfTechnology/369
ለሁሉም ኮርሶች አድስ ከሆናችሁ ምን ምን እንደሚያካትቱና ስለ ኮርሶቹ ምንነት ለማወቅ በዚህ ሊንክ የፈለጉትን ኮርስ ተጭነው ማብራሪያ ያገኛሉ።
https://www.tg-me.com/us/Mizan Institute of Technology MiT🇪🇹/com.MizanInstituteOfTechnology/436
ለመመዝገብ: በድረ ገፃችን www.mizantechinstitute.com
BY Mizan Institute of Technology - MiT🇪🇹
Warning: Undefined variable $i in /var/www/tg-me/post.php on line 283
Share with your friend now:
tg-me.com/MizanInstituteOfTechnology/458