tg-me.com/MizanInstituteOfTechnology/457
Last Update:
ሚዛን የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የ9ኛ ዙር ምዝገባ ጀምሯል!
በቴክኖሎጂ፣ በቋንቋ እና በቲቶሪያል ዘርፎች የተለያዩ ዘመናዊ ኮርሶችን በአካል እና በኦንላይን እንሰጣለን። በተጨማሪም፣ ለልጆች እና ለቤተሰቦች የተዘጋጁ ልዩ የክረምት ፕሮግራሞችን እና የተለያዩ የዋጋ ቅናሽ አማራጮችን አዘጋጅተናል።
ዛሬውኑ በመመዝገብ በገበያ ተፈላጊ የሆኑ ክህሎቶችን ይገንቡ።
ስለ ኮርሶቹ የወር ቆይታ፣ የክፍያ መጠንና አከፋፈል፣ እንዲሁም ለበለጠ መረጃ ከታች የተያያዘውን ፒዲኤፍ (PDF) ይመልከቱ ወይም በአካል ይጎብኙን።
Empower Your Future! Mizan Institute of Technology's 9th Round Registration for June 2025 is open.
We offer comprehensive, state-of-the-art technology, language, and tutorial courses, both online and on-campus. Take advantage of our special summer programs for children and families, along with discount packages.
For more details, check the attached PDF or visit us at:
በዚህ ፋይል ላይ ከሚገኘው መረጃ ውጭ ላለ ለማንኛውም ጥያቄ @MizanInstituteOfTechnologyEthio ላይ አናግሩን።
#MizanInstitute #TechTraining #LanguageCourses #SummerProgram #RegistrationOpen #June2025