Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/tg-me/post.php on line 37

Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/post/MizanInstituteOfTechnology/-446-447-): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/tg-me/post.php on line 50
Mizan Institute of Technology - MiT🇪🇹 | Telegram Webview: MizanInstituteOfTechnology/446 -
Telegram Group & Telegram Channel
ኦፕን ኤአይ ከዓለማችን ትላልቅ የዳታ ማዕከላት አንዱን በተባበሩት አረብ ኢምሬትስ ሊገነባ ነው
***

የቻት ጂፒቲ ባለቤት የሆነው ኦፕን ኤአይ ከዓለማችን ትላልቅ የዳታ ማዕከላት አንዱ ይሆናል የተባለለትን የዳታ ማዕከል በተባበሩት አረብ ኢምሬትስ ሊገነባ ነው።

ይህም የተባበሩት አረብ ኢምሬትስ ለሰው ሰራሽ አስተውሎት ትልቅ ትኩረት እንደሰጠች ማሳያ ነው ተብሏል።

የተባበሩት አረብ ኢምሬትስ በቁጥር በርካታ፣ በአቅምም ትላልቅ የሆኑ እስከ 5 ጊጋዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ፍጆታ የሚጠቀሙ የዳታ ማዕከላትን ለመንገባት ዕቅድ ይዛለች።

ከነዚህ ቀዳሚው ኦፕን ኤአይ የሚገነባው ሲሆን፤ በዋና ከተማዋ አቡ ዳቢ የሚገነባ መሆኑ ተገልጿል።

ፕሮጀክቱ ተገንብቶ ሲያበቃ የሚጠቀመው የኃይል ፍጆታ 5 የኒውክሊየር ማብላያዎች የሚጠቀሙትን ያህል ነው ተብሏል።

ኦፕን ኤአይ ከዚህ ቀደም ከተለያዩ መንግሥታት ጋር በመተባበር ተጨማሪ የዳታ ማዕከላትን ከአሜሪካ ውጪ የመንገባት ፍላጎት እንደነበረው መግለፁን የብሉምበርግ ዘገባ አስታውሷል።

በቢታንያ ሲሳይ

tg-me.com/MizanInstituteOfTechnology/446
Create:
Last Update:

BY Mizan Institute of Technology - MiT🇪🇹

Share with your friend now:
tg-me.com/MizanInstituteOfTechnology/446

View MORE
Open in Telegram

Mizan Institute of Technology MiT🇪🇹 Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Telegram Gives Up On Crypto Blockchain Project

Durov said on his Telegram channel today that the two and a half year blockchain and crypto project has been put to sleep. Ironically, after leaving Russia because the government wanted his encryption keys to his social media firm, Durov’s cryptocurrency idea lost steam because of a U.S. court. “The technology we created allowed for an open, free, decentralized exchange of value and ideas. TON had the potential to revolutionize how people store and transfer funds and information,” he wrote on his channel. “Unfortunately, a U.S. court stopped TON from happening.”

Mizan Institute of Technology MiT🇪🇹 from us

Telegram Mizan Institute of Technology - MiT🇪🇹
FROM USA