Telegram Group & Telegram Channel
ምን እንመልስልዎ?

በድረ ገፃችን https://mizantechinstitute.com ላይ ፉል ስታክ ዌብ ደቨሎፕመንትን ጨምሮ አዳድስ ኮርሶቻችን መማር የምትፈልጉ በመመዝገቢያ ቅፁ ላይ መምረጥ የምትችሉት መማር የምትፈልጉትን ብቻ እንጅ ሁሉንም ኮርሶች አይደለም: : ሁሉም ኮርሶች በአንድ ላይ ለአንድ ተማሪ አይሰጡም: : ነገር ግን ከአንድ በላይ መማር ለምትፈልጉ አንድ ላይ መሄድ የሚችሉትን አማራጮች እንጠቁማቹህ።

1⃣ ፉል ስታክ ዌብ ዴቨሎፕመንት እና ሞባይል አፕ ደቨሎፕመንት

2⃣ ፉል ስታክ ዌብ ዴቨሎፕመንት እና ዲጅታል ማርኬቲንግ

3⃣ ፉል ስታክ ዌብ ዴቨሎፕመንት እና ግራፊክ ዲዛይን

4⃣ ድጅታል ማርኬቲንግ እና ግራፊክ ድዛይን

5⃣ ድጅታል ማርኬቲንግ እና ሞባይል አፕ ደቨሎፕመንት

6⃣ ግራፊክ ድዛይን እና ሞባይል አፕ ደቨሎፕመንት

7⃣ ፉል ስታክ ዌብ ዴቨሎፕመንት እና ፓይተን

8⃣ ግራፊክ ድዛይንና ፓይተን

9⃣ ድጅታል ማርኬቲንግና ፓይተን

ሌሎቹ በተናጠል የሚሰጡ ናቸው።

ሁለት ኮርሶችን በአንድ ተመዝግበው ለሚወስዱ 10% ቅናሽ አለው።

ኮርሶቹን ከነ ፕሮጀክቶቻቸው ለመጨረስ የሚፈጀው ጊዜ (በአካል In-person ለሚማሩ):

1⃣ ፉል ስታክ ዌብ ዴቨሎፕመንት ↦ 6 ወር
2⃣ ድጅታል ማርኬቲንግ ↦ 3 ወር
3⃣ ግራፊክ ድዛይን ↦ 3 ወር
4⃣ ሞባይል አፕ ደቨሎፕመንት ↦ 5 ወር
5⃣ ፓይተን ↦ 3 ወር
6⃣ ማሽን ለርኒንግ ↦ 3 ወር
7⃣ ዲፕ ለርኒንግ ↦ 3 ወር
8⃣ አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ ↦ 4 ወር

ድረ ገፃችን https://mizantechinstitute.com ስትመዘገቡ የምትወስዱትን ኮርስ የመጀመሪያ ወር ክፍያ ማያያዝ ስለሚጠበቅባችሁ ስለ ክፍያው ዝርዝር መረጃ @MizanInstituteOfTechnologyEthio ታገኛላችሁ።

ሻሎም 🫡

ሰላም 🤝

tg-me.com/MizanInstituteOfTechnology/183
Create:
Last Update:

BY Mizan Institute of Technology - MiT🇪🇹

Share with your friend now:
tg-me.com/MizanInstituteOfTechnology/183

View MORE
Open in Telegram

Mizan Institute of Technology MiT🇪🇹 Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Telegram Gives Up On Crypto Blockchain Project

Durov said on his Telegram channel today that the two and a half year blockchain and crypto project has been put to sleep. Ironically, after leaving Russia because the government wanted his encryption keys to his social media firm, Durov’s cryptocurrency idea lost steam because of a U.S. court. “The technology we created allowed for an open, free, decentralized exchange of value and ideas. TON had the potential to revolutionize how people store and transfer funds and information,” he wrote on his channel. “Unfortunately, a U.S. court stopped TON from happening.”

Mizan Institute of Technology MiT🇪🇹 from us

Telegram Mizan Institute of Technology - MiT🇪🇹
FROM USA