Telegram Group Search
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo(ጀቤሳ ቄሮ) (J & Q)
#መረጃ፦ይህ ትላንት ማለትም በ10/06/25 ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት የሆራ አርሰዲ ዞን በደቡብ ምዕራብ ሸገር ዞን ቶሌ ወረዳ ላይ እንደ ቅጠል የረገፈው የፋሽስት ብልፅግና ሠራዊት ትጥቅ ነው......
👍7🔥1
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo(ጀቤሳ ቄሮ) (J & Q)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#መረጃ፦ይህ ትላንት ማለትም በ1/6/25 ብጋምቤላ ብ/ክ/መ ኑዌር ዞን አኮቦ ወረዳ ላይ በፋሽስቱ መከላከያ ሠራዊት እና በጋምቤላ ህዝቦች ነፃነት ግንባር(ጋህነግ) መሀከል በተፈጠረው ውጊያ ያከባቢው ሰዎች ተፈናቅለዋል ተብሏል.....
5🔥1
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo(ጀቤሳ ቄሮ) (J & Q)
#መረጃ፦ይህን የብልፅግና ወደል በስም #ጃል_ቦና_በሪ የተባለ ግለሰብ ወደ ላኩት መመለሱን በቀደም ማለትም በ7/06/25 ዘግበን ነበረ አሁን ወደ ሚዲያ በማውጣት ለፕሮፓጋንዳ እያመቻቹት ሲሆን ከሱ ጋር ቀደም ብሎ የተለያዩ የመገናኛ አውታሮች በመጠቀም ግንኙነት ያላችሁ በአስቸኳይ እንድታቋርጡ እንመክራለን...
👍42
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo(ጀቤሳ ቄሮ) (J & Q)
#Gadda

#Ayyana_Laata jedhama. Godina wallaggaa bahaa aanaa saasiggaa gandaa qarsaa mojoo jedhamutti guyyaa kaleessa hidhattoota mootummaa makkalaakiyaan mana jireenya isa keessa fudhanii ajjeesanii gatani.

#አሳዛኝ_መረጃ፦ትላንት ማለትም በ10/06/25 በምሥራቅ ወለጋ ዞን ሳሲጋ ወረዳ ቀርሳ ሞጆ ቀበሌ ውስጥ ኗሪ የነበረው #አያና_ለታ የተባለው ወጣት በመከላከያ ኃይል ከመኖሪያ ቤቱ በመውሰድ ገለው ጥለውታል....
😭5🔥2
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo(ጀቤሳ ቄሮ) (J & Q)
#መረጃ፦የፋሽስቱ ብልፅግና ሠራውት በየ ግንባሩ በጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሠራውት ድባቅ እየተመታ ሲሆን እነዚህ ካድሬና ካቢኔ "ሸኔን ከምድረ ገጽ እናጠፋለን" እያሉ ቢመጡም ከቋጥኝ ጋር መላተም ሆኖባቸዋል.....
🔥71
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo(ጀቤሳ ቄሮ) (J & Q)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#መረጃ፦ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዉት በሁሉም የኦሮምያ ዞኖች ላይ በፋሽስቱ የጠላት ኃይል ላይ እየወሰደ ያለው እርምጃ የጠላትን አቅም ድባቅ እየመታ ይገኛል ይህ በደቡብ ምዕራብ ሸገር ዞን በቾ ወረዳ ላይ.....
🔥4
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo(ጀቤሳ ቄሮ) (J & Q)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#መረጃ፦"ኦሮሚያ የወራሪና የፋሽስቶች መቀበሪያ ትሆናለች" በምንለው መርሀችን ጀግናው ሠራውታችን የፋሽስቱን ኃይል በሁሉም የኦሮሚያ ዞንች ውስጥ የሚገኘውን ወታደራዊ ካምፖች ላይ በከካውን በማዝነብ የፋሽስት ወራርውን ኃይል መቀመጫ በማሳጣት ምድሪቱን ረመጥ አርጎባቸዋል......
🔥5🏆31👍1
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo(ጀቤሳ ቄሮ) (J & Q)
#Oduu_Gadda
Ppn Abbaa ajaja olaanaa WBO Zoonii Kibbaa Baha Oromiyaa jaal sabaa'if Galgoo kan ta'e Obbo Galgoo Badachaa yeroo dheeraaf mana hidhaatti reebaa kan turan sababa sanarraa ka'uun dhukkubsatee mana yaalaa yeroo geessanitti dandamachuu dadhabuun lubbuun isaanii guyyaa kaleessa Waxabajjii 11,2025 addunyaa kanarraa du'aan boqatanii kan jiran yoo ta'u haadha Jaal Sabaa'if fi obboleessa isaa ji'a 7 oliif mana hidhaa keessatti dabarsanii kan jiran sirna du'a kana irrattis akka hin dhiyaanne dhoowwuun mana hidhaa keessatti jeeqama guddaa keessa jiran jedhu.
Qabsoon nuti goonu wareegama ilmaan Oromootaa kamiinis duubatti deebi'uu waa dandeettu daran finiintii malee ! Rabbiin maatii isaanif jajjabinnaa haa kennu.

#አሳዛኝ_መረጃ፦ይህ ፋሽስት የብልፅግና ቡድን በኢምፓየሪቱ አገዛዝ ሆኖ የማያውቅ የታጋይን ቤተሰብ በማሰቃየት ግንባር ቀደም የሆነ ሥርዓት ነው...
የደቡብ ምሥራቅ ዞን አዛዥ የሆነውን #የጃል_ሰባፍ_ገልገሎ አባት የሆኑትን #ኦቦ_ገልገሎ_በዳቻ ለረጅም ጊዜ በካምፕ ውስጥ በማሠርና ክፉኛ በመደብደብ ካሰቃዩዋቸው በኋላ ወደ ሆስፒታል ቢወሰዱም ህይወታቸው መትረፍ ባለመቻሉ ትላንት ማለትም በ11/06/25 ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል ለመላው ቤተሰብና ዘመድ መጽናናትን እንመኛለን
😭12💔4😱1
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo(ጀቤሳ ቄሮ) (J & Q)
#Of_eeggannoo

#Darraa
RIB Magalaa Adaree irraa konkolaata uummataa 2 gara Wagiddiitti buutee jirtii gara ganda bachootti gedi seenuf uummaani keenya saniin jirtan hundi of eeggannoo godhaa 🙏
👍7🔥1
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo(ጀቤሳ ቄሮ) (J & Q)
#Ogeessonnii Lola#Birgeediin bakakkaa gudayyaa biila iddoo #Zangii jedhamuttii mucuuq godhee injifannoon golabeera.

Wan kanarran hafeen waliitti deebina.

#መረጃ፦ዛሬ።ማለትም በ13/06/25 ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት በምሥራቅ ወለጋ ዞን ጉደያ ቢላ ወረዳ ላይ ፋሽስቱን መጨቅ አርጎ ሲፈጀው 8 ማርኳል....
13🏆2
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo(ጀቤሳ ቄሮ) (J & Q)
#Of_eeggannoo.

"Finfinnee bakkeen hundatti amma Sa'aatii 10 irraa kaasanii erga Tikaan dursanii lafa waliitti qabama Dargaaggootaa Ilaalanii booda paatiroliidhaan, poolisiin Deemee mana puuliifi mana bunaafi sha'ee Akkasuma mana jimaa keessaa ukkaamsaa jira .
Of eggaannoo godhaa.
👍62🔥1
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo(ጀቤሳ ቄሮ) (J & Q)
#መረጃ፦ ዛሬ ማለትም በ13/06/25 ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ሆራ አርሰድ ዞን በሸገር ሲቲ ከሰበታ ከተማ በቅርብ እርቀት ሚሊሻ ተሰባስባ "ሸኔን ማጽዳት" በሚል ወታ አይሆኑ ሆናለች.......
🔥6
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo(ጀቤሳ ቄሮ) (J & Q)
Birgeediin bakakkaa bakakkaasaa buusaa oole warra keeppii diimaas harkaan qabeera leencichi barooduu jalqabeera.

OROMIYAAN BIYYA

#መረጃ፦ዛሬ ማለትም በ13/06/25 ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ምዕራብ ዞን በከካው ብርጌድ በምሥራቅ ወለጋ ዞን ጉደያ ቢላ ወረዳ ላይ ፋሽስቱን ብልፅግና ላይ በከካውን አውርዶበታል......
🔥84
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo(ጀቤሳ ቄሮ) (J & Q)
#መረጃ፦የኦሮሞ እና የጉሙዝ ህዝቦችን አጋጭቶ እና እርስ በእርስ አባልቶ የራሱን ትርፍ ለማግኘት የሚደረገው ጥረት ለብዙ ጊዜ ተሞክሮ ከሽፏል።
ምክንያቱም ይህንን ህዝብ የሚያመሳስል እና አንድ የሚያደርገው እና የሚያመሳስለው ብዙ ነገር አለ።
ሁለቱም ህዝቦች በራሳቸው መሬት ላይ ተገፍተው እና ተጨቁነው ይኖራሉ።ሁለቱም ህዝቦች የነፃነት ጥማት አላቸው።
17👍2🔥2
2025/07/08 19:03:54
Back to Top
HTML Embed Code: