tg-me.com/GAT_Tutorial/167
Last Update:
Good Morning🌅
ዛሬ የቲቶሪያል ክላስ Lecture 1 የምንጀምር ይሆናል።
በምዝገባ ሂደት ላይ ለሚገጥማችሁ ለማንኛው ጥያቄ @Dr_Hanuel አሳውቁን።
GAT Tutorial Official integrated curriculum ስይስተም ይጠቀማል። ይሄ ማለት ዛሬ አሁን Lecture 1 ሲትማሩ መጀመሪያ የ ሌክቸር አንድ ቪድዮ ትማሩታላችሁ። ቪድዮው እጅግ በጣም አጭር፣ ቀላል፣ ግልጽ እና ለመረዳት ምቹ የሆነ ነው። ከዛ በመቀጠል የቪድዮ ሌክቸሩ ኖት ይቀርባል። በቪድዮ ላይ የተነሱ ሃሳቦች NGAT/GAT ፈተናን መሠረት ባደረገ መልኩ እጥር ምጥን ሆነው በኖት ይቀርባል።
then አሁን አጭር ቪድዮ አይታችኋል፣ ኖትንም አንብባችኋል የሚቀረው ጥያቄ መስራት ነው። so ከዛው ከራሱ ቪድዮ የወጡ ጥያቆዎች ከነማብራሪያቸው ጋር ይቀርባሉ።
summery
-Video
-Note
-Questions
✅ High retention Power
አንድ ሰው ከሌክቸር አንድ ወደ ለክቸር 2 ከመሸጋገሩ በፊት በትንሹ እነዚህን ነገሮች እንዲያገኝ ይደረጋል።
ከዛ በተጨማሪ Mentorship፣ weekly GAT analysis and prediction፣ Ai Chatbot፣ የራሳችሁን ኖት የሚትጽፉበት፣ የሚትወያዩበት ፕሮግራም/ስይስተም አለ።
የተወሰነ ለክቸሮችን ካስተማርን በኋላ የጥያቄ exposure እንደጨምር ሲምዩለሽን የምንጀምር ይሆናል። ስምዩሌሽኑ exactly በአሰራሩ፣ በጥያቄ ይዘት፣ በአቀራረቡ፣ በሁሉም ነገሩ NGAT/GATን ይመስላል።
ለተጨማሪ መረጃ: @GAT_Tutorial
ለመመዝገብ: @GATtutorialbot
እናመስግናለን!
BY GAT Tutorial Official
Warning: Undefined variable $i in /var/www/tg-me/post.php on line 283
Share with your friend now:
tg-me.com/GAT_Tutorial/167