tg-me.com/Adnakotkifle/1077
Last Update:
"ሄሎ ቲቸር አድናቆት "
"ሄሎ አቶ አድናቆት"....ዛሬ ስልኬን ሳነሳ የሰማኋቸው ድምጾች ናቸው።
የመጀመሪያው የማከብረው አስተማሪዬን መመህር ጌትነትን አስታወሰኝ(እወቀትን ከምግባር ይዞ "መምህር" ስለው "አይገባኝም መምህር የሚለው ቃል ከባድ ነው" የሚለኝ) እኔም ደዋዩን አይገባም ልለው አልኩና የማብራሪያ ጊዜ ሳይሰጠኝ ሳይመዘገብ ቢቀርስ ብዬ መምህርነቱን ለጊዘው ተቀበልኩት(ሲመጣ መልስለታለው)
ሁለተኛው ግን🙈"አቶ" ሲለኝ ስለምዝገባ ከማሰብ ይልቅ መዘጋጃ ሄጄ መዝገብ ላይ ከግራ ጎን ጎን ስሜን ማሰፈር እንዳለብኝ ተሰማኝ🚶♂
እና የዚህ ሁሉ ዝባዝንኬ ፅሑፍ ሀሳብ ምን መሰላችሁ፦
በራሴ ቢሮ፣በራሴ ኮምፒውተር
👉ኮምፒውተር
👉ኤክሴል ወ.ዘ.ተ ማስተማር ጀምሪያለው እና ደውሉ ነው።😀
ሼር🙏
BY የግጥም ጅረት ፦ከአድናቆት✍
Share with your friend now:
tg-me.com/Adnakotkifle/1077