Telegram Group Search
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo (Jabeessaa Qeerroo)
Amboo magaalaa ttin dhukaasaa hamtuun shororka'aa jirti halkaan kana!

OROMIYAAN BIYYA

#መረጃ፦አሁን በዚህ እኩለ ለሊት የምዕራብ ሸገር ዞን ዋና ከተማ የሆነችው አምቦ በከባድ ተኩስ እየተናጠች ትገኛለች....ህዝባችን ጥንቃቄ እንዲያደርግ እንመክራለን!
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo (Jabeessaa Qeerroo)
Dargaggoon galgala silaa naqamteetti miliishaan daandiirratti ajje*efte maqaan isaa wallaalamee ture baramee jira.
Maqaan isaa #Fiqaaduu_Guddinaa jedhama. Godina wallagga, lixaa aanaa Noolee Kaabbaa, Ganda Guddattuu Harooti.

OROMIYAAN BIYYA

#አሳዛኝ_መረጃ፦ቀደም ብለን ነቀምቴ ላይ ጂቱ አከባቢ ሚሊሻ ያለምንም ምክንያት ስልክ እያወራ የነበረን ልጅ በጥይት ደብድበው የገደሉት የምዕራብ ወለጋ ዞን ኖሌ ካባ ወረዳ የጉደቱ ሀሮ ቀብሌ ተወላጅ የሆነው #ፍቃዱ_ጉዲና ይባል ነበረ....ለመላው ቤተሰብ ዘመድና ጓደኞች መጽናናትን እየተመኘን ለፈሰሰው ንፁህ ደም በደም ይመለሳል!
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo (Jabeessaa Qeerroo)
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo (Jabeessaa Qeerroo)
#ጃል_ጀቤሳ_ቄሮ

የሚለው የfb ገጽ ለጊዜው ተዘግቷል ስለሆነም ሌላ እስክንከፍት ለጊዜው በዚህ ቴሌግራም ቻናላችን ብቻ ላይ እንገኛለን የገጹ ቤተሰቦችና ወዳጆች እንድታዳርሱልን በአክብሮት እንገልጻለን..... እናመሰግናለን!
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo (Jabeessaa Qeerroo)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#መረጃ፦የፋሽስቱ ሠራዊት በየግንባሩ አይሆኑ እየሆነ ይገኛል ከዕድለኞቹ ጥቂቱ....
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo (Jabeessaa Qeerroo)
#inbox
ሰላም ነው ጀቡ? አንድ መረጃ ልሰጥህ ነው በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ቶሌ፣ ባንቱ፣ በቾና ጂጂጋ የተባሉ በሙሉ ከፍተኛ የመከላከያና የፌ.ፖሊስ ኃይል ብልፅግና እያስገባች ትገኛለች እዛና ዙሪያ ገባውን ያሉ ለኛ ልጆች አድርስልን ጠንካራ ጥበቃና ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አድርስልን አደራ....
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo (Jabeessaa Qeerroo)
#inbox
Of eeggannoo Imaltoota Lixa Oromiyaarra gara magaalaa Finfinnee dhuftaniif.
Kellaa Gafarsaa irratti sakattana'insi, Ilmoota Baasii(Bus)n dhufan irratti gaggeeffamaa waan jiruuf, suuraa Alaabaa, Sirboota qabsoo, Chat siyaasaa fi wantoota rakkoof isin saaxiluu danda'an bilbila keessaa haqaa dargaggoonni.
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo (Jabeessaa Qeerroo)
#መረጃ፦ዛሬ ማለትም በ27/6/24 ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት በዘመቻ ኡርቡ ሺኒጋ በደቡብ ኦሮሚያ በቦረና ዞን አሪሮ ወረዳ ንጋት ላይ በወሰደውእርምጃ በርካቶችን ሲቀረጣጥፍ በአንድ አይሱዙ ሙሉና በ5 ፓትሮል ቁስለኛዋንና የተመረጡ ሬሳዎችን በመውሰድ ወደ ዳሪሜ ከተማ ሄደዋል....
እነዚህ ባለፈው በሶዶም ቦሩ ብርጌድ በኮማንዶ ክ/ጦር ከባድ ምት ደርሶባቸው ለማዕድን ኮንትሮባንድ ሥራ ተሰማርተው ነው አንበሶቹ አፍ የወደቁት....
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo (Jabeessaa Qeerroo)
#መረጃ፦ትላንት ማለትም በ27/6/24 ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት በዘመቻ ኢርቡ ሺኒጋ በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ጭሮ ወረዳ ቂሊሶ ቀበሌ ልዩ ስሙ ማረማ ቡልቴ በተባለ ቦታ ሁለት ገሎ ሦስት ክፉኛ አቁስሏል...
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo (Jabeessaa Qeerroo)
#መረጃ፦አሁን በዚህ ሰዓት ማለትም በ28/6/24 ጀግናው የኦሮም ነፃነት ሠራዊት ከአንድ ወር በኋላ ዘመቻ ኢርቡ ሺኒጋን በማስቀጠል ዛሬ የጀመረው ሰፊ ጥቃት በምዕራብ ጉጂ ዞን ገላና ወረዳ ቦሬ ቀበሌ ላይ የሚገኘውን ካምፕ ድባቅ በመምታት ፋሽስቱን ሠራዊት ከሥፍራው በመንቀል ሲያባርር ሙትና ቁስለኛም በርካካ ነው ራሳቸውን ለመከላከል እየተኮሱ ያሉትን ለመታደግ ተጨማሪ ኃይል ወደ ሥፍራው እየሄደ እንደሆነም ታውቋል ለተጨማሪ ዘገባ ከቄይታ በኋላ እንመለሳለን....
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo (Jabeessaa Qeerroo)
አባ ካዮ....
ይህ ሠራዊት የወጣበትን አላማ የሚያውቅ ጠላትን አቅም ከራሱ ከጠላት ተብዬው በላይ አውቆ ለማደባየት ከበቂ በላይ አቅም ያለው ጠንካራና ብቁ ኃይል ነው.....
የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ኢምፓየሪቱ ላይ ካለው የኢምፓየሪቱን አቅም እራሱ በላይ የሆነ የቀጠናው የሰላም ዘብ ነው!
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo (Jabeessaa Qeerroo)
#መረጃ፦ቀደም ብለን እንደዘገብነው ዛሬ ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት በዘመቻ ኢርቡ ሺኒጋ በደቡብ ዕዝ በምዕራብ ጉጂ ዞን ገላና ወረዳ ቦሬ ቀበሌ ላይ በሚገኘው ካምፕ እርምጃ ወስዶ 15 ሲቀረጥፍ 9 ክፉኛ በማቁሰሳ የፋሽስቱን ኃይል ድባቅ በመምታት ድንብርብሩን አውጥቶታል....
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo (Jabeessaa Qeerroo)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Dhala namaa mitii lubbuun allaattiiiyyuu gatii qabdi sammuu fayyaa qabu biratti. Kun fagoo mitii oromiyaa keessaa ilmaan hiyyeessa ati shanee jechuun akka godhu.

እንግዲህ እንዲህ ህዝባችንና የደሀን ልጅ ሸኔ እያላችሁ አሠቃይታችሁ የምትገቡበትን ጉድጓድ አብረን እናያለን....
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo (Jabeessaa Qeerroo)
Gochaa Sukaaneessaa RIB Rawwaatee Goodiinaa Shawaa Bahaa Anaa Boosat Gandaa Araarsoo Fi Beerroo jedhaamu keessatti Shamaaree Urmriin 18 tti Maqaanii ishee #Burtuukee_Guddaata jedhamtuu Badii Tokko malee Atii Waraana Bilisumma Oromoo deegaarta jedhaamiin hiidhaanii hiidhaa keessatti giidiirsaa turaanii guyyaa kaleessa galgalaa keessaa sa'a 2:00 irratti ajeessaanii
Namoonii akka lubbun shamaaree kan bahuu kan goosiisee
1. #Birraa_gurmuu
2. #Suufee_Babsaa
3. #Jimma_hawaasii jedhamaantuu basaastuu pp kan tahaanii warri nama fiiciiciisaa jiruu warraa kan 3 n

#አሳዛኝ_መረጃ፦በምሥራቅ ሸገር ዞን ቦሰት ወረዳ አራርስሶና ቤሮ ቀበሌ ውስጥ ፋሽስቱ መከላከያ #ስሟ_ቡርቱኬ_ጉደታ የተባለችን የ18 ዓመት ወጣት "ሸኔን ትደግፊያለሽ" በሚል ሲያሰቃዩዋት ከዌዩ በኋላ ትላንት ከምሽቱ 8:00pm ላይ አውጥተው ገለዋታል....
በዙህ ግድያ ውስጥ ዕጃቸው የሚገኘው
1- #ቢራ_ጉርሙ
2- #ሱፌ_ባብሳ
3- #ጅማ_ሐዋስ
ሰላይ ሆነው ህዝቡን እያሥጨረሱ ያሉት እነዚህ ሦስት ሰዎች ናቸው....
ለፈሰሰው ንጹህ ደም በደም ይመለሳል!
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo (Jabeessaa Qeerroo)
Baha Shaggar Anaa dugdaa Kaambii waaranaa Biraanuu julaa 3 keessatti Gootichi Weerartuu Tumaa jira.

Guutuu gaabasaaf booda waalitti deebina.
𝙒𝘽𝙊n 𝙃𝙖𝙖 𝙒𝙖𝙖𝙧𝙪

#መረጃ፦አሁን በዚህ በምድራቅ ሸገር ዞን ዱግዳ ወረዳ ውስጥ የሚገኙ የፋሽስቱ ሦስት ካምፖች ላይ በከካ እያወረደ ይገኛል....አይዞሽ ገለቴ
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo (Jabeessaa Qeerroo)
Oduu Gammachiisaa
~~~~
Ijoolleen kuush Wal barbaaduu qabdi!

Ijoolleen dhalootaan Agawuu taate Kan waraana PP keessa hidhannoo waliin WBOtti harka kennatan!

Ijoolleen sadan Kun fuula ifaadhaan Simataman!

Simannaan ho'aan godhameefii jira!

Kush united!

#መረጃ፦ደም ከውሀ ይወፍራል የአገዎ ልጆች ለጀግናው ሠራዊታችን ዕጅ ሰተዋል እነዚህ የአገዎ የኩሽ ልጄች በመከላከያ ውስጥ የነበሩና ወገን ለሆነው ኦሮሞ ህዝብ ነፃነት ታጋዮች ዕጅ ሰተው ተርፈዋል....ሌልቻችሁም ብሄር ብሄረሰቦች ከኩሽ ያልተፈጠረ ህዝብ የለም ስለዚህ ሳይመሽ በጊዜ የተሻለውን ምረጡ!
2024/06/29 00:47:01
Back to Top
HTML Embed Code: