Telegram Group Search
እህ ላይቭ እንለቭቭ
በላይቭ ኑ
ጥያቄዎች ያሎችሁ እነሆን
ኢዝ ዜር ኤን ሰው


ጥያቄ ያለው ?
ፍቅርሲዝም ጠበል ገባ። የምስራች ነው! ፍቅርሲዝም ጠበል እንደገባ መስማት ብዙዎችን ደስ ያሰኛል። ይህ አዲስ ምዕራፍ ለፍቅርሲዝም ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ እናውቃለን። መልካም ጉዞ እንመኝለት። እግዚአብሔር ይባርከው!

#ፍቅርሲዝም #ጠበል

Fikirisism has been baptized. What great news! Hearing that Fikirisism has been baptized will make many people happy. We know how important this new chapter is for Fikirisism. Let's wish him a good journey. May God bless him!

#Fikirisism #Baptism
እዚህ ከምታፈጡ የምችሉ ለምን አታስቀድሱም 😡
የኮርስ ሰዓታችን እየደረሰ ነው አላችሁ ?

ይሄንን ይጫኑ

https://www.tg-me.com/nubeberhanutemelalesu?videochat=c9e8eb7cdc81b19c32
ልንጀምር ነው ።
Athanasius the Great
“… pure and unstained Virgin…” (On the Incarnation of the Word) [300s]
“Mary was a pure virgin… She loved to do good works… She did not want to be seen by men but prayed God to be her judge… She remained at home always, leading a hidden life… She gave generously to the needy what surplus she had earned by the work of her hands… She prayed to God as one person speaks to another… Her speech was reflective and her voice subdued… She purposed to make some advances each day and did so… She did not worry about dying. She was even sad and sighed every day because she had not yet reached the gates of heaven.” Letter to Virgins 42 [late 300s]
Protestant የሆናችሁ አብዱሎች ኑ ስለማርያም ጠይቁን
እህ ላይቭ እንግባ መሰል

ያው ወገኖቻችን ጥለውን ቢሄዱም እኛ ግን አለን 😔
በአርሲ ዞን አንድ ካህንን ጨምሮ አጠቃላይ 6 የሚደርሱ ሰዎች በታጣቂዎች መገደላቸው ተገለፀ‼️
በአርሲ ሀገረ ስብከት አሰኮ ወረዳ ጢዮ ቀበሌ ጠለታ ጨፋ ከተማ የጠለታ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ካህንን ጨምሮ 6 ኦርቶዶክሳውያን በኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች መገደላቸው ታውቋል። ግድያው የተፈጸመው ከነሐሴ 7 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ሲሆን ከሞቱት በተጨማሪም 3 ሰዎች ከባድ ጥቃት ደርሶባቸው በህክምና ላይ እንደሚገኙ ከአካባቢው የሚወጡ መረጃዎች ይጠቁማሉ።
በታጣቂዎቹ የተገደሉትን ሰዎች አስከሬናቸውን ለማንሳትና ለመቅበር አስቸጋሪ በመሆኑ ከቤተክርስቲያኑ ራቅ ወዳለ ቦታ በመውሰድ የቀብር ሥርዓቱን ለመፈፀም ተገደዋል።
በተለያየ መንገድ ቤተ ክርስቲያንን ሲረዱ የነበሩ ኦርቶዶክሳውያን ተለይተው ሀብት ንብረታቸው መቃጠሉንና የአካባቢው ምእመናንም ቤታቸውን ትተው በዱር በስጋት ውስጥ ናቸው ብለዋል ።፡
=====================
እህ እህህህ😎

በቀ አለቀ መቃብሩ ባዶ ነው ።ባዶ ።
2024/08/16 00:55:48
Back to Top
HTML Embed Code: