Telegram Group Search
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo(ጀቤሳ ቄሮ) (J & Q)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#መረጃ፦ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሠራውት የፋሽድቱን የብልፅግና ቡድን ሠራዊት አከርካሪውን በመሥበር እንዲህ እየፈረጠጠ ይገኛል......ወይ ሚሊሻ እንዲህ ስትለመጪ እንደ ከተማ መፎለል መስሎሻል ኮሲ!
🔥62
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo(ጀቤሳ ቄሮ) (J & Q)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#መረጃ፦የጠላትን ኃይል የሚሠፍርበትንና ህዝባችንን የሚያጠቃበትን የተመረጡ ካምፖችንና አደረጃጀቱን መሬት ለማስያዝ የሚጠቀምባቸውን ወታደራዊ ካምፕ ማደባየት ሌላው የሠራዊታችን ግዴታ በመሆኑ እንዲህ እሮሚያ መቀመጫና አምባገነናዊ አስተዳደር ማደራጃ ሳይሆን መቀበርያ ነው የሚሆነው.....አይዞሽ ገለቴ!
4🔥2
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo(ጀቤሳ ቄሮ) (J & Q)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#መረጃ፦ጨካኝና ለህዝቦች አረመኔ አምባገነኖች መፈልፈያ የሆነው የአፍሪካ ቀንድ ውስጥ ዋናውና ግንባር ቀደሟ ኢትዮጵያ የተባለች ኢምፓየር በቀጠናውም በውስጥ ጉዳይም ሆነ ለቀጠናው ህዝቦች ጭቆናና ጄኖሳይደር ሀገረ ግዛት የሆነች መፍረስ ያለባት መሆኑ ግልፅ ነው.....
ለዚህም ለመላው የኦሮሞ ህዝብ በሚመጥነው በአባት ምድሩ ላይ የወራሪውን የፋሽስት ኃይል እያደባየ የሚገኘው ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ህዝባዊና ሉዓላዊ የሆነውን አባት ምድሩን ለመከላከል ተቋም በመገንባት ላይ ይገኛል.....
ይህ ህዝባዊ ኃይላችን ከኦሮሚያ አልፎም በኢምፓየሪቱ ውስጥ የሚገኙ ጭቁን ብሔር ብሄረሰቦች ትልቅ ተስፋ እየሆነ መቷል....
ይህ ህዝባዊ ሠራዊት የህዝባችንን ሁለንተናዊ ነፃነት እስኪጎናፀፍ ድረስ ተቋሙን መገንባት የሚቀጥል ሲሆን ለህዝባችንም ሆነ ለአከባቢው የሰላም እና የዴምክራሲ የእኩልነት ዘብ ነው....
ስለሆነም ይህንን እውን ለማድረግ አምባገነኖችና የታሪክ ሸፋፎች ሳይሆን የሚታጠቁት የህዝቦችን አንድነት ሉዓላዊነት እኩልነትን የሚቀበለው ዴሞክራሲያዊ አስተዳደሩ ለገዛ ህዝብ ብቻ ሳይሆን አከባቢው ላይ ላሉትም የጋራ ባህልን አንድነትን የሚረጋግጠው የኦሮሞ ህዝብ መታጠቁ ግድ ይላል..... ጀግናው ሠራዊታችን በመላው ኦሮምያ ወታደራዊ ተቋሙን መገንባቱን እንደቀጠለ ሲሆን እነዚህንም ዕጩ ምሩቃን በተለያዩ የፖለቲካና ወታደራዊ ሳይንሶች ሲያሰለጥናቸው የነበሩትን በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል......

እንኳን ደስ አለን ደስ አላችሁ!!!!
4🔥2
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo(ጀቤሳ ቄሮ) (J & Q)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#መረጃ፦ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት የፋሽስቱንና አረመኔውን የብልፅግና ሠራዊት በየግንባሩ ድባቅ እየመታ ፋሽስቱን እያፍረከረከው ይገኛል......አይዞሽ ገለቴ!
🔥6
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo(ጀቤሳ ቄሮ) (J & Q)
#መረጃ፦ዛሬ ጧት ማለትም በ01/06/25 ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ማዓከላዊ ዞን ሥር አቢደ ብርጌድ በፋሽስቱ ሠራዊት ካምፕ ላይ በከካ አውርዶ እንዲህ ካምፓቸውን ለቀው እየፈረጠጡ ሄደዋል.....
4🔥3
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo(ጀቤሳ ቄሮ) (J & Q)
Godina Horro Guduru Wallaggaa, Aanaa Horrootti miseensi farra Riphe Lolaa tokko kan shiftaa mootummaa ofiin jedhu gammachiisuuf badiiwwan gurguddaa ummata Oromoorratti raawwachaa ture of ajjeesuun dhaga'ame.

Miseensi FRL kun firootasaa dabalatee ollaa fi namoota gadasaa baayyeerratti hojii babbadaa nama ajjeesuu, mana namarratti gubuu, badii malee nama hidhuun gidirsuu, saamicha halkanii fi guyyaa taasisaa tureera. Dhiyeenya kana garuu badiiwwan isaa kana xiinxaluun otuma sirni kun injifateeyyu firaa fi namoota isa veekan kam faanayyu jiraachuu akka hin dandeenye mirkaneeffate.

Yoo sirni kun kufes gaafatama jalaa hin bahu herrega jedhuun akka of ajjeese jiraattotni naannoo sanaa ni himu.

#መረጃ፦በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን ፀረ-ሽምቅ አባል በህዝባችን ላይ ሲፈጽም የነበረ እንኳን ለሌላው ለገዛ ዘመዶቹ ያልተመለሰ የክፋት ጥግ የሆነው አባል ህዝባችንን ከመግደል ጀምሮ ቤት ንብረት ሲያቃጥል ሲዘርፍ የነበረ ይህ ክፉ የዲያቢሎስ ታላቅ ልጅ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከህብረተሰቡ በመገለሉና ለገዛ ዘመዶቹ ያልተመለሰ ሥርዓቱ መውደቁ አይቀሬ መሆኑን ገብቶት በራሱ ላይ ትክክለኛ ፍርድ አስቀድሞ በመስጠት ራሱን አጥፍቷል......እላይም እሳት ነው የሚጠብቅህ ባሻ!
🔥3
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo(ጀቤሳ ቄሮ) (J & Q)
#መረጃ፦ዛሬ።ማለትም በ01/06/25 ጀግናው የእሮሞ ነፃነት ሠራዊትምዕራብ ዞን በምዕራብ ወለጋ ዞን ቦጂ ጨቆርሳ ወረዳ ኢናንጎ ቶቦራ ቀበሌ ልዩ ስሙ ቀራኒዮ ቤ/ክ በተባለ ቦታ ላይ በወሰደው እርምጃ 7 ቀርጥፎ 10 ክፉኛ አቁስሏል......
🔥4🏆1
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo(ጀቤሳ ቄሮ) (J & Q)
Kaadireef Ergamtooni PP hawaasa naannoo aanaa Mana Sibuuf aanaa Qilxuu Karraa irraa Network balleessun darara hamaa erga geessisanin booda badii isaan dhokfachuuf dabartii haadha maati kanaan ‘Shanee’ qabne jechuun hawaasa iddoo biraa sobuuf yaalutti jirti.

#መረጃ፦በምዕራብ ወለጋ ዞን መነ ሲቡ ወረዳ እና ቂልጡ ካራ ወረዳዎች ላይ ኔት ወርክ በማቋረጥ ህዝቡን በማሠቃየት ላይ ሲሆኑ ጥፋታቸውንም ለመሸፈን "ሸኔ" ያዝን በማለት እኝህን የቤተሰብ እናት በመያዝ ሌላ ቦታ ወስደው ህዝብ ለማምታታት ይሞክራሉ.....
🤣3
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo(ጀቤሳ ቄሮ) (J & Q)
እንኳን ደህና መጣችሁ ምዕራብ ወለጋ ዞን....
🔥9
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo(ጀቤሳ ቄሮ) (J & Q)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#መረጃ፦ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት በመላው ኦሮሚያ የሚያካሂደው ፀረ-ባርነት ትግል የኢምፓየሪቱን የአገዛዝ አቅም እየናደ ወታደራዊ አቋሟን እያብረከረከ ይገኛል በየትኛውም ግንባር ሠራዊታችን በፍጹም የበላይነት የጠላትን ወታደራዊ አቅሙን የመዋጋት ሞራሉን እያሽመደመደ በመደርመስ ላይ ይገኛል.....ቦታው ያልተጠቀሰው በምክንያት ነው!
🔥131
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo(ጀቤሳ ቄሮ) (J & Q)
#Eeruu

SALAALEE Warra Jaarsoo waraanni pp hammaan tana bakka addaa saqalo jirti.
Waraanni Faajjii tures hamma Qilinxoo Jira.
4
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo(ጀቤሳ ቄሮ) (J & Q)
#መረጃ፦በመላው ኦሮሚያ የፋሽስቱ ብልፅግና ቡድን ሠራዊት ወደ እሮሞ ነፃነት ሠራዊት ዕጅ እየሠጠ ይገኛል በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ቁጥሩ እያሻቀበ ነው......እንኳን ደህና መጣህ ሌሎቻችሁም ከዝህ ትምህርት ውሰዱ!
13👏1
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo(ጀቤሳ ቄሮ) (J & Q)
#መረጃ፦ዛሬ ማለትም በ2/06/25 የቀድሞው የኦነሠ ማዓከላዊ አዛች የነነረው #አቶ_ሰኚ_ነጋሳ(ንቅሉ) በርካታ ሠራዊት ይዞ በምዕራብ ሸገር ዞን ኢሉ ገላን ወረዳ ዋድዬ ግራጬ ቀበሌ ላይ ዘምቶ ይዞት የሄደው ሠራዊት እሳት የገባ ቂቤ ሆኖበት እራሱም ዕጁ አከባቢ ቆስሎ አሁን ፊንፊኔ የሚገኘው ፖሊስ ሆስፒታል እንደሚገኝ ታውቋል ንቅሉ ለሁለተኛ ጊዜ ቅስሎ ተርፏል....
🔥51
2025/07/09 03:04:38
Back to Top
HTML Embed Code: