Forwarded from Jabeessaa Qeerroo(ጀቤሳ ቄሮ) (J & Q)
#መረጃ፦ዛሬ ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት የምዕራብ ዞን ሥር የኦዳ ከራ ብትጌድ በተመሳሳይ ሰዓት የተለያዩ ቦታዎች ላይ ጥቃት ከፍቶ ነው የዋለው በዚህም መሠረት
- በሀዋ ገላን ወረዳ መቻራ ከተማ አስተዳደር በርካቶችን ሙትና ቁስለኛ በማድረግ 21 ማርኳል....
- በኢሉ አባ ቦራ ዞን ዳሪሙ ወረዳ ላይ በከካውን በማውረድ በርካቶችን ሙትና ቁስለኛ አድርጓል....
- በቄሌም ወለጋ ዞን ሀዋ ገላን ወረዳ ቱለማ ጫንቆ ቀበሌ በርካቶችን ሙትና ቁስለኛ ሲያደርግ በርካቶችን ደግሞ ማርኳል.....

👍2
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo(ጀቤሳ ቄሮ) (J & Q)
Guyyichi guyyaa Milkiiti
Oduu Injifannoo WBO zoonii kibbaa
Godina Booranaa Ona Taltallee ganda Marmarroo ardaa Birreessatti Cibraan baddaa daraar diina dhukkeessuu ajajaan cibraa beeksise.
dootii 25
Madoon 17
Booji'amaan 1
Akm 15
#መረጃ፦ዛሬ ማለትም በ24/05/25 ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት የደቡብ ዞን ሥር በዳ ዳራ ዲና ብርጌድ በቦረና ዞን ተልተሌ ወረዳ መርማሮ ቀበሌ ልዩ ስሙ ቢሬሳ በተባለ ሥፍራ ላይ በፋሽስቱ የብልፅግና ሠራውት ላይ በወሰደው እርምጃ 25 ቀርጥፎ 17 ክፉኛ በማቁሰል 1 ማርኳል እንዲሁም ልዩ ልዩ መሣሪያዎችንም ማርኳልም ተብሏል.....

❤3
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo(ጀቤሳ ቄሮ) (J & Q)
#inbox
Waan nama gaddisiisu Gumuzoonnnni torbee torbeen ummataa Oromoo irra nama afur kan dubartiin Arargee irra dhufttee qubate ajjeesanii turan
Haala wal fakkaatan naannoo Faafatee jedhamutti ijoollee Loon tiksan lama ajjeestee tokkoo immo horii oofsistee fuutee deemte.
Issa gaafa roobii kanaa immoo Makalakayaan Ukkee gara Ganda Haroo Waataa dhufe humna adda Gumuz FI Makalakayaan Sogeeraa dhufttee waliin WBO gidduu galchuuf yaalii godhaniin turan,
Dhumarratti WBOn duubatti cabsee gaafa ba'u Gumuzoonnnni konkolaataa qonnaa kan investera Ashanaf fi dubartii Adiyaa jehamtuu kan Miliyoona hedduu baasuu fi mana Uummata hiyeessa Oromoo 50 yeroo guban Makalakayaan warri Naannoo Angar bakka jedhamuu dirmatan walitti dhukasanii duuba deebi'an
Miidiyaa isa rakkoo Gumuz baleesu hin dubbatan
Dubbiin qumaara siyaasaa hin dhabdu.

❤9
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo(ጀቤሳ ቄሮ) (J & Q)
Salaalee warra jaarsoo tulluu milkii jala bakka maliyyu jedhamuutti gootichii hardhaa pp 80 aj*esee,hedduu mad*esse,25 hakaan qabee jira....
Injifannoon gootichaa ooluma;
kan diin*a milkiin gadumaa.
#ABO_WBOn haa waaru
OROMIYAAN BIYYA
#መረጃ፦ዛሬ ማለትም በ24/05/25 ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት የማዓከላዊ ዞን በሰማን ሸገር ሰላሌ ዞን ወረ ጃርሶ ወረዳ ሚልኪ ተራራ ሥር ልዩ ስሙ ማልዩ በተባለ ሥፍራ ከ80 በላይ የፋሽስቱን ሠራዊት ሲፈጨው 25 ማርኳል.....

👍10❤2🔥2
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo(ጀቤሳ ቄሮ) (J & Q)
የአሜሪካ ኤምባሲ የሰላም ጥሪ በተመለከተ (የኦነግ-ኦነሰ መግለጫ)
በዛሬው ዕለት በፊንፊኔ የሚገኘው የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍንጥሪውን በድጋሜ አቅርቧል። ለእውነተኛ ሰላም መስዋዕትነት የከፈለ ድርጅት እንደመሆናችን መጠንበሀገሪቱ ዘላቂ ሰላም ይሰፍን ዘንድ የአሜሪካ ኤምባሲ ያቀረበውን ጥሪ በደስታ እንቀበላለን። ቀጣዩ ጊዜከጥቃት እና ጭቆና ተላቆ ፍትህ እና የሰው ልጅ ክብር የሚሰፍንበት ይሆን ዘንድ ይህ የሰላም ጥሪየራሳችን የማያወላውል ቁርጠኛ አቋማችን በመሆኑ በኛ በኩል የምንቀበለው ጥሪ ነው።
ሆኖም ይህ ተማጽኖ የቀረበው የሰላም ፅንሰ ሃሳብን አኮላሽቶ በተደራጀ መንገድ ወደ መጨቆኛ መሳሪያነት ቀይሮ ወደ ለየለት ጦር መሳሪያነት ላሸጋገረው ገዥ ቡድንም ጭምር ነው። በዚህ አገዛዝ ስር ሰላም ማለት ኦርዌሊያዊ ቅንብር ሆኖ፣ ትርጉም የለሽ እና በደም የተጨማለቀ/የጨቀየ ከሆነ ቆይቷል። በመሆኑም የአብይ መንግስት ሰላም ሲል፡-
በመጀመሪያ፣ ጦርነት እንዳይታይ ለማድረግ የሚደረግ ሙከራ ነው። አብይ እና በርሱ ዙሪያ ያሉት በፊንፊኔ ውስጥ ለውስጥ በሹክሹክታ ስለ ሰላም እና እርቅ ሲናገሩ፣ ወታደሩ በመላ ሀገሪቱ ያሉ መንደሮችን ያቃጥላል። አገዛዙ “ሰላም” የሚለውን ቃል ጥቅም ላይ የሚያውለው የፖለቲካ ግጭቶችን ለመፍታት ሳይሆን ህጋዊ ተቃውሞን ለማስወገድ የሚያደረገውን ሙከራ እንዲሽፍንለት ብቻ ነው።
ሁለተኛ፣ ለአብይ አህመድ ሰላም ማለት በሀይል አስገድዶ ዝም የማስባል ከንቱ ሙከራ ነው። አገዛዙ ሰላም ብሎ የሚጠራው እና ለማሳካት ያቀደው ብሄር ተኮር የዘር ማጥፋት ወንጀሉን ተከትሎ የሚከሰተው “ዝምታ” እና አገዛዙን በመቃወሙ ምክንያት በደረሰበት በደል የተጎዳ ህዝብ የሚያሳየውን ጊዜያዊ መራር እርጋታ ተከትሎ የሚመኘውን ዝምታ ነው።
ነፃ ሚዲያዎች ከተዘጉ፣ ሰላማዊ ሰልፎች ከተከለከሉ፣ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ከተገደሉ ወይም ከተሰደዱ በኋላ፣ የሚፈጠረውን የዝምታ ውጤት እነ አብይ አህመድ “ሰላም” ሊሉት ነው። የአብይ“የሰላም” ምኞት ከግዳጅ ዝምታ የሚገኝ፣ የሀሳብ ልዩነትን በጥይት ወደ መቃብር በመላክ ከመቃብር አከባቢ ዝምታ የሚገኝ፣ ከሳንሱር እና ከጅምላ እስራት የሚመነጭ ነው።
በሶስተኛ ደረጃ ሰላም የፕሮፓጋንዳ መሳሪያ ነው:: በተለያዩ ግንባሮች ጦርነት ከፍቶ እያለ የውጭ ዕርዳታን ለማግኛ የተዘረጋ አይን ያወጣ ውሸት ነው። ከምዕራባውያን ለጋሾች ገንዘብ የማሰባሰቢያ የአስመሳይነት ዘዴው ነው:: የጦርነት ዘመቻውን ያለማቋረጥ እየቀጠለ የውጪ ዕርዳታንም ለማግኘት በማሰብ የሚያሳየው የተለመደው የአስመሳይነት ትወና ነው።
በጥቅሉ በአብይ አህመድ ዘንድ “ሰላም” ማለት ውሸት፣ ማጭበርበር እና ሁከትን ጨምሮ የግዴታ ዝምታን ለማምጣት በማናቸውም መንገድ የሚደረግ ሙከራ ነው። የሀገሪቱ እና የቀጠናው ሰላም መሆን ስትራቴጂያዊ ጥቅሟ ጋር የተቆራኘ እንደመሆኑ መጠን ዩናይትድስቴትስ ከሚከተሉት እርምጃ ጀምሮ የራሷን አቅም መጠቀም አለባት።
እንደ አይ.ኤም.ኤፍ እና የዓለም ባንክ ያሉ የገንዘብ ተቋማት ኢኮኖሚያዊ ማሻሻያዎችን ብቻሳይሆን ሊረጋገጥ በሚችል የሰላም ግንባታ ላይ የሚታየው ውጤት ታይቶ የገንዘብ ድጋፍእንዲያደርጉ ቅድመ ሁኔታዎችን ማድረግ። ህጻናትን የሚገድል አገዛዝ ከአሁን በኋላ ያለገደብእንደፈለገ የሚጠቀምባቸው ባዶ ቼኮች እንዳይኖሩት ማድረግ።
በመላ አገሪቱ የተፈፀመውን ግፍ በገለልተኛ አካል እንዲጣራ መጠየቅ።
ቁልፍ የሆኑ ግጭት ጠንሳሽ የፖለቲካ እና ወታደራዊ ተዋናዮች ላይ፣ ፕሮፓጋንዲስቶች ላይእንዲሁም የገንዘብ ምንጮቻቸውን በየቦታው ለማድረቅ ማእቀብ ማድረግ፣ ማገድ።
ያለበለዚያ “የሰላም” ቋንቋው ከገዥው ቡድን ጦር መሳሪያዎች ውስጥ እንደ አንዱ ሆኖ ጭቁኖችን አፍየሚያስይዝ እና ንፁሃንን የሚገድል ሆኖ ማገልገሉ አይቀርም።
የኦነግ-ኦነሠ ከፍተኛ ዕዝ
ግንቦት 23 ቀን 2025
https://qbo-abo-wbo.org/2025/05/25/%e1%8b%a8%e1%8a%a0%e1%88%9c%e1%88%aa%e1%8a%ab-%e1%8a%a4%e1%88%9d%e1%89%a3%e1%88%b2-%e1%8b%a8%e1%88%b0%e1%88%8b%e1%88%9d-%e1%8c%a5%e1%88%aa-%e1%89%a0%e1%89%b0%e1%88%98%e1%88%88%e1%8a%a8%e1%89%b0/?amp=1

Qeerroo Bilisummaa Oromoo
የአሜሪካ ኤምባሲ የሰላም ጥሪ በተመለከተ (የኦነግ-ኦነሰ መግለጫ)
በዛሬው ዕለት በፊንፊኔ የሚገኘው የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍንጥሪውን በድጋሜ አቅርቧል። ለእውነተኛ ሰላም መስዋዕትነት የከፈለ ድርጅት እንደመሆናችን መጠንበሀገሪቱ ዘላቂ ሰላም ይሰፍን ዘንድ የአሜሪካ ኤምባሲ ያቀረበውን ጥሪ በደስታ እንቀበላለን። ቀጣዩ ጊዜከጥቃት እና ጭቆና ተላቆ …
👍4🔥1
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo(ጀቤሳ ቄሮ) (J & Q)
#መረጃ፦ይህ ትላንት ማለትም በ24/05/25 በቄሌም ወለጋ ዞን ሀዋ ገላን ላይ ጀግናው የእሮሞ ነፃነት ሠራዊት ምዕራብ ዞን ሥር ኦዳ ኮርማ ብርጌድ የወሰደው እርምጃ በከፊል ከነ ምርኮው.....
👍5❤4🔥2
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo(ጀቤሳ ቄሮ) (J & Q)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~Injifannoo Zoonii Giddu gala Oromiyyaa.
Dahannoo ishee keessaa guuree bifa kanaan gubbaan dachii waan fakkaatu agarsiisaa jira.
"Kan PPn awwaalte awwaalaa yaasaa jira. Ololaan miti lolaan!"
#JL_Bobbaas_Qeerroo
#መረጃ፦ዛሬ ማለትም በ25/05/25 ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት የፋሽስቱን ብልፅግና ወታደር በምሽጉ እየቀበረና እያደባየ ይገኛል ማዓከላዊ ዞን.....

🔥6❤1👍1
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo(ጀቤሳ ቄሮ) (J & Q)
#Warra_Jaarsoottis Afuura Kutee Jira.
Booji'aman Waraana pp hedduu dha.
Meeshaan Waraanaa fi #Loojistikiin Diinaa Heddumminaan Galii Qabeenyaa Qabsoo Bilisummaa Oromoo ta'ee Jira.
OROMIYAAN BIYYA
#መረጃ፦ትላንት ማለትም በ24/5/25 ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ማዓከላዊ ዞን በሰሜን ሸገር ሠላሌ ዞን ወረ ጃርስ ወረዳ ላይ የፋሽስቱን ኃይል ድባቅ በመምታት እነዚህ ዕድለኞች የተረፉ ምርኮኞች ናቸው....

👍4🏆2❤1
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo(ጀቤሳ ቄሮ) (J & Q)
#የነፅፃነት_ጮራ
የነፅፃነት ጮራ (Guca Bilisummaa)
የፓነል ውይይት
ርዕስ፦ ድህረ አብይ ኢትዮጵያ (Post Abiy Ethiopia)
May/ግንቦት 25፣ 2025,
7 PM CET/
8:00 PM Finfinnee time
Link:
The Zoom webinar:
us02web.zoom.us/j/84276559278?…
Passcode: 300235
Or One tap mobile :
+15642172000,,84276559278#,,,,*300235# US
+16465588656,,84276559278#,,,,*300235# US (New York)
Or Telephone:
Dial(for higher quality, dial a number based on your current location):
+1 564 217 2000 US
+1 646 558 8656 US (New York)
+1 646 931 3860 US
+1 669 444 9171 US
+1 669 900 9128 US (San Jose)
+1 689 278 1000 US
+1 719 359 4580 US
+1 253 205 0468 US
+1 253 215 8782 US (Tacoma)
+1 301 715 8592 US (Washington DC)
+1 305 224 1968 US
+1 309 205 3325 US
+1 312 626 6799 US (Chicago)
+1 346 248 7799 US (Houston)
+1 360 209 5623 US
+1 386 347 5053 US
+1 507 473 4847 US
Webinar ID: 842 7655 9278
Passcode: 300235
YouTube:
https://www.youtube.com/live/wccUn7xYv5A?feature=shared
#highlight

🔥4🏆1
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo(ጀቤሳ ቄሮ) (J & Q)
#መረጃ፦ዛሬ ማለትም በ25/05/25 ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት የአባት ምድሩ ዘብ ብቻ ሳይሆን የየጠናውም የሰላም ኃይል ነው በተለያዩ ወታደራዊና ፖለቲካዊ ሳይንስ ሲያሰለጥናቸው የነበሩ ዕጩ ጀጀቤዎቻችን ዛሬ በደቡባዊ ማሠልጠኛ ማዓከል በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል.....የአምባ ገነኖች መፈልፈያ እና የህዝቦች ሰቆቃ የሆነው የአፍሪካ ቀንድ ሠላም መሆን የሚችለው ኢምፓየርና አምባገነን ስንደረምስ ብቻና ንቻ ነው!
🔥5❤3
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo(ጀቤሳ ቄሮ) (J & Q)
#Meettaa_Wal-qixxeettii waraanni pp daa'immaa waggaa 9 irratti gudeedii rawwaate
OROMIYAAN BIYYA
#አሳዛኝ_መረጃ፦ዛሬ ማለትም በ25/05/25 በምዕራብ ሸገር ዞን ሜታ ወልቂጤ ወረዳ የፋሽስት ብልፅግና አራዊት አንድ የ9 ዓመት ህፃን ለድፈራቸው ታውቋል....ኦሮሞን ለመስበር አራዊትን በገፍ አሰማርቷል ይህ አረመኔ ቡድን!

😭7
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo(ጀቤሳ ቄሮ) (J & Q)
Zoonii Giddu Gala Oromiyaatti waraana mootummaa keessaa namoonni sagal (9) hidhannoo guutuun gara mooraa qabsoo bilisummaa Oromootti dabalaman.
~Baga nagaan dhuftan!
Kirkirri pp mudate hedduu harcaasaa jira.
OROMIYAAN BIYYA!
#መረጃ፦ዛሬ ማሉትም በ25/05/25 የፋሽስቱ የብልፅግና ሠራዊት ውስጥ የነበሩ እና የህዝብና በህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን ሰቆቃ በመቃወም በቁጥር 9 የሚሆኑ አባላት ለጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት በሰላም ዕጃቸውን ሰተዋል ይህ በመላው ኦሮሚያ ከቀደመው ጊዜ በዕጅጉ እየጨመረ ያለበት ሁኔታ ሲሆን ሌሎቻችሁም ከዚህ ትምህርት እድትወስዱ ምክራችን ነው ምንም አይነት ጉዳትና ጥቃት እንደማይደርስባችሁ ከጓዶቻችሁ ተማሩ....
በተመሳሳይ ዜና በምዕራብ ወለጋ ዞን መነ ሲቡ ወረዳም የሽምቅ ተዋጊዎች አመራር ዕጁን በሰላም ለጀግናው ሠራዊታችን ዕጅ መስጠቱ ተዘግቧል....

🔥4
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo(ጀቤሳ ቄሮ) (J & Q)
Bahaa Shaggar A/Dugdaatti ppn qonnaan bultoota Boqqoolloo hin oomishina jettee hidha jirti
OROMIYAAN BIYYA
#መረጃ፦ፋሽስቱ ብልፅግና ቡድን የምሥራቅ ሸገር ዞን ዱግዳ ወረዳ ገበሬዎችን በቆሎ አትዝሩ ብላ እያሠረች ነው ምክንያቱም "ሸኔ መደበቂያ ነው" ብለው እንደሆነም ታውቋል.....

😭3😁1
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo(ጀቤሳ ቄሮ) (J & Q)
=========INJIFANNOO======
Lola gaafa caamsaa 24-2025 #salaalee Aanaa #warra_jaarsoo iddoo addaa hambiso jedhamutti WBO'n #zoonii_g_galaa #birgeedii_simbirtuu_barii tarkaanfii wa-raanaa impaayarerittii irratti fudhateen injifannoo boonsaa galmeesse.
#ABO_WBOn haa waaru
OROMIYAAN BIYYA
#መረጃ፦ይህ በቀደም ማለትም በ24/05/25 ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ማዓከላዊ ዞን ሥር የሲምቢርቱ በሪ ብርጌድ በሰሜን ሸገር ሠላሌ ዞን ወረ ጃርሶ ወረዳ ላይ ፋሽስቱን ድባቅ በመምታት በርካቶችን ሙትና ቁስለኛ እንዲሁም ምርኮኛ በማድረግ በድል የዘጋበት ወቅት ነው....

🔥5👍1
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo(ጀቤሳ ቄሮ) (J & Q)
#መረጃ፦ዛሬ ማለትም በ26/05/25 ንጋት ላይ ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት የሆራ አርሰዲ ዞን በምሥራቅ ሸገር ዞን ሊበን ጩቃላ ወረዳ ሙሜ ኮሶሮ ቀበሌ ውስጥ የሚገኘው የፋሽስቱ ወታዱራዊ ካምፕ ውስጥ በመግባት በርካቶችን ሙትና ቁስለኛ አርጓል.....