Telegram Group Search
መልካም ጁምዓ

اللهم صلى وسلم على نبينا محمد❤️

اللهم صلى وسلم على نبينا محمد❤️

اللهم صلى وسلم على نبينا محمد❤️

اللهم صلى وسلم على نبينا محمد❤️

اللهم صلى وسلم على نبينا محمد❤️
أَصبَحنَا وأَصبَحَ الُملكُ لله، والحَمدُ للهِ لا شَرِيكَ لَه، لا إلَهَ إلَّا هُوَ وإِلَيهِ النُشُور
@risaalaatube
ሙስሊሙን ማሳቅ ከባድ ነዉ ይባላል ። ምክንያቱም ይመስለኛል "አብዘሀኛዉ ሰዉ ዉስጡ የአኼራ ጭንቀት ስላለ ለመሳቅ የተገራ አይደለም" ። የአኼራ ጭንቀት ቢኖርበትማ ባልዋሸ ባላታለለ ነበር የምትሉ ሰዎች ካላችሁ ... እዉነት ብላችኋል ። ነገር ግን በቃ አብዘሀኛዉ ሰዉ ቀልድ ሲነገረው ነዉ "አኼራዉ" ትዝ የሚለዉ ። ቀልብ ያደርቃሉ ከተባለ ነገሮች ዉስጥም የሚጠነቀቀዉ ብቸኛ ነገር ቢኖር ሳቅ ነዉ ። what ever ፈይሰልን መድረክ ላይ አግኝቶ አለመሳቅ በራሱ ግን "አስቂኝ ነገር" ነዉ ። ልዩነቱ የፈዬ ወጎች የሚፈጥሩት ሳቅ ልብ ያደርቃል ከተባሉት ሳቆች በቅርፅም በመጠንም አይገናኙም ። እንደዉም ልብ ያረጥባሉ ( እዚህ ጋር ...አንባቢያን ... ኧረ ልብ የሚረጥበዉ አላህን በማስታወሰ ነዉ ሊሉ እንደሚችሉ ይገመታል ) ። Any ways FeYsel AmIn ሙስሊሙን ማሳቅ ከቻሉ ጥቂቶች አንዱ ነዉ ( ከመንግ*ት ቀጥሎ ) ።
እና ፈዬ "ሊቀ ቀንበር " በሚል ከፍ ያለ መድረክ የሆነ ነገር ደግሷል ። ይሄ ልጅ ምነዉ ጠፋ ... ላልነዉ ሁሉ ልብ የሚያጠፋ ወግ ይዞ እየመጣ ይመስላል ።
እና "ጥርሳችሁን " ለፈገግታ ሬዲ አድርጉት .. ለማለት ነዉ ።
( እዚ ጋር የገሌ ዴንታል ክሊኒክ ሎጎ ይገባል )።
ጌታዬ ሆይ ለንግስናህ ክብር እንዲሁም ለልቅናህ ተገቢ የሆነ ምስጋና ሁሉ ላንተ ነው፡፡
የሙሀባው ንዳድ የዚ ፍቅር ነገር
ለአፍቃሪ እንጂ ለሌላ አይነገር😔
ስንት አፍቃር አለቀ እያለ ሙስጠፋ።
Yoo hireen nayaamte mee nan dhufa🥹 S A W
Sheekh mahmuud alhasanaat maatii isaa guutuu lola jidduu kanaa irratti dhabeera “ALHAMDULILLAAH OBBOLAANKOO HUNDINUU SHAHIIDANII JIRU JECHUUN AFAAN ISAATIIN DUBBATE “Rabbi jannatatti haaqabuuf🥹
የጭንቀት ምንጮች 3ናቸው

😵‍💫ስለወደፊቱ ማሰብ
😮‍💨አሁን ባለው ሁኔታ አለመርካት
😖ባለፈው ጉዳይ መቆጨት

የጭንቀት መፍትሔዎች 3 ናቸው
🌺🌸💐🌹🌷🪷🪻🥀
🎯 ለወደፊቱ ማቀድ
💪አሁናዊ ሁኔታን ለመለወጥ ተግቶ መስራት
🤔ያለፈውን ጉዳይ መተንተን/analysis ማድረግ
የሰብአዊነት ሽታ ከጎንህ ሲርቅ እንዲህ አውሬ የመሆን ጭካኔውን ትላበሰዋለህ። በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት የፂዮናዊው አውሬ «ሙጃሂድ» የተባለ የፍልስጤም ዜጋን በጥያት ካቆሰለው በኋላ ህይወቱ ሳታል በመኪናው የፊት ክፍል ላይ በማሰር እንደመከላከያነት ተጠቅሞበታል። ፂዮናዊያኑ በየሄዱበት የሀማስ ጎሬላ ጥቃት መኪናቸውን አመድ እያደረገው ሲቸገሩ እንዲህ ያለ ፀያፍ ተግባር በመፈፀም በንፁሀን ገላ ተከልለው ብረት ለበስ መኪናቸውን ሊታደጉ ከንቱ የብልግና ተግባር ፈፅመዋል። ሙጃሂድ እንደሚለው ከሆነ በጥይት መተው ክፉኛ ካቆሰሉት በኋላ ቢያንስ ለ20 ደቂቃ ያህል መኪናቸው ላይ ጭነውት በጎዳናዎች ላይ ተዘዋውረዋል። በስተመጨረሻም መንገድ ላይ ጥለውት ወደ ፈለጉት አቅጣጫ ተጉዘዋል።

ያ አላህ😭
በሂንዱ እምነት ተከታዮች ዘንድ ክብር የሚቸራት ላም ለህንድ ሙስሊሞች እጅጉን ስጋት መሆን ከጀመረች ሰነባብታለች። በተለይም ቢጂፒ ፓርቲ ወደ ስልጣን ከመጣ በኋላ ሙስሊም ጠልነት በሀገሪቱ ሚዲያና ባለስልጣናት ሳይቀር ድጋፍ እየተደረገለት መስፋፋቱን ቀጥሏል።

በዛሬው እለት በሂንዱ የአምልኮ ስፍራ አካባቢ የላም ጭንቅላት በመገኘቱ ሀገሪቱ በሙስሊሞች ላይ ያላትን ጥላቻ ዳግም ውጥረት ውስጥ ጨምሮታል። የሂንዱ እምነት አባት ከሆኑ የመንግስት ባለስልጣናት መካከል አንዱ «ጉዳዩን የፈፀመው አካል በፍጥነት ለፍርድ ካልቀረበ ከ150 እስከ 200 ሺህ ሙስሊሞችን እጨርሳለው።» ሲል በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ደንፍቷል። በንግግሩ ስጋት የገቡት የህንድ ሙስሊሞች ጉዳዩን ወደ ፖሊስ ቢያደርሱትም እንዲህ ነው የሚባል መፍትሄ ማግኘት አልቻሉም።

በፍትሄው በአላህ እጅ ነውና በዱዓቹ አትርሷቸው
"የሐራም እይታ ወንጀል ነው"
.
የፍልሚያ ወቅት መርህ «የትኛውም ስህተት ህይወትን ሊያስከፍል ይችላል።» የሚል ነው ገጣሚው እንዲህ ነበር ያለው፡-

የቆንጆ ዐይን ውበቱ፤
ስንቱን ገደለ ብርታቱ፤
ደካማ አይመስል ተፈጥሮው፤
ልብን አሳስሮ ሲጥለው፤
የሸሪዓ ጠቢብ የሆኑት ኢብኑልቀይም አልጀውዚ ልብን ለሞት የዳረገውን በሽታ መርምረው የሚከተለውን የህክምና ሪፖርት ፅፈዋል። ሐራም እይታን ጨምሮ የወንጀል በሽታ የሚያስከትላቸውን ጥፋቶች ተንትነዋል።
«ተገቢ ያልሆነ ውሎ፣ የአመለካከት ብክለት፣ እውነታን በግልፅ ማየት አለመቻል፣ የልብ መበላሸት፣ የማስታወስ ችሎታ መንጠፍ፣ የጊዜ ብክነት፣ የፍጡራንን ፍቅር ተቀባይነት ማጣት፣ የልብ ድርቀት፣ የሲሳይና የዕድሜ በረከት ማጣት፣ የዕውቀት ችሮታን መንነፈግ፣ ውርደትን መከናነብ፣ በጠላት መናቅ፣ የውስጥ ጭንቀት፣ በመጥፎ ጎደኛ በመፈተን ልብን ማበላሸትና ጊዜን ማባከን፣ የማያቋርጥ ሃሳብና ድብርት፣ የኑሮ መመሠቃቀል፣ የልብ መሸፈን፣… እነኚህ ሁሉ በወንጀልና አላህን ከማስታወስ በመራቅ ምክንያት የሚከሰቱ ናቸው። ለክስተቶቹ መነሻዎቹ ሁለቱ ምክኒያቶች ናቸው። ወንጀልና አላህን ከማስታወስ መራቅ። የከባድ ቃጠሎ መነሻው የእሳት ፍንጣቂዎች እንደሆነው ማለት ነው። ከላይ የተዘረዘሩት በሽታዎቸ ተቃራኒ የሆኑ መልካም ነገሮች ደግሞ አላህን በፍፁም ልቦና በማምለክ ይገኛሉ።» (አል-ፈዋኢድ)
ከነዚህ ሁሉ መከራዎች በላይ የከበደው መከራ ግን አንድ ባሪያ ጌታውን የመገናኘት ፍላጎት ማጣቱ ነው። ሥራውን የመተሳሰብና የቅጣት መዓትን መስጋትም ሌላኛው የወንጀለኝነት ቅጣት ነው። ምናልባት ከሌላ ሰው ላትሰማው የምትችለውን የኢብኑልጀውዚን ንግግር በጥሞና አዳምጥ። እንዲህ ይላሉ፡-
«ከወንጀል አስጠነቅቅሃለሁ፤ አደራህን ወንጀልን አትቅረብ። ከአላህ ጋር መገናኘትን መጥላትህ ብቻ ቅጣትህ ቢሆን ኖሮ ከቅጣት በኩል ይበቃል። ለነብዩላህ ያዕቁብ (ዐ.ሰ.) እጅግ አስደሳቹ ነገር ልጃቸውን ዩሱፍን (ዐ.ሰ.) ማግኘት ነበር። ለነቢዩ ዩሱፍ (ዐ.ሰ.) ወንድሞች ደግሞ ከባዱ ነገር ዩሱፍን (ዐ.ሰ.) መገናኘት ነበር።»
የሐራም እይታ ባለቤት ሆይ! የትኛውን ወረስክ? የየዕቁብ ወራሽ ትሆን ወይስ የዩሱፍ ወንድሞች? ምርጫው ያንተ ነው።
.
( ‘የምጥቀት ጎዳና’ (ቅፅ-1) ገጽ-33-34)
#የሃሳብ_ስንቅ
#ኡስታዝ_በድሩ_ሁሴን
Forwarded from ​🇭​​🇦​​🇳​​
Attention‼️
የ Scholarship,Internship እና የተለያዩ Training መረጃዎች በጊዜ እንዲደርሱኣችሁ ትፈልጋላችሁ? መልሳችሁ አዎ ከሆነ
   https://www.tg-me.com/Curious_jr
https://www.tg-me.com/Curious_jr
ምርጫዎ ያድርጉ ለወዳጅ ዘመደውም Share ያድርጉ::
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሙሐመድ ይባላል።የኦቲዝም ተጠቂ ጋዛዊ ህፃን ነው።የወራሪው ሰራዊት ቤታቸውን በሐይል ሰብረው ገቡና ሁሉንም የቤተሰብ ክፍል ከቤቱ ውጭ እንዲወጡ አደረጉ።ሙሐመድ ከተቀመጠበት ወንበር መንቀሳቀስ ስለማይችል መውጣት አልቻለም ።እናት ልጇን ተሸክማ ለመውጣት ስትሄድ ከልክለዋት በኃይል ልጇን ጥላ እንድትወጣ አደረጉ።
ከዚያም በቤት ውስጥ ያሰለጠኗቸውን ውሻዎች ለቀቁባቸው።ውሻው አካሉን እየቀረጣጠፈ እየበላ፤ደሙን ሲያይ:-
"በቃህ የኔ ውድ በቃህ!" ይለው ነበር።
የሚያውቀው ቃላት፤የሚያውቀው ነገር ሁሉ መልካም ነበር።
ከጊዜያት ቆይታ በኃላ ቤተሰቦቹ ወደቤት ሲመለሱ ያገኙት አካላቱ በውሻ የተቦጫጨቀ የሙሐመድን ሬሳ ነበር።
ሁሉንም ተመልካች የሆንከው ጌታ ሆይ እኛ ምንም አቅም የለንም በበዳዮች ላይ ቅጣትህን አሳየን! 🤲
286 ቀናት በፂዮናዊው ዘመቻ በጋዛ ምድር

38,794 ፍልስጤማዊያን ተገድለዋል
89,364 ሰዎች የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል
10,000+ የሚገመቱ ሰዎች ከፍርስራሽ ስር ተቀብረዋል
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2024/07/24 00:45:04
Back to Top
HTML Embed Code: